Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኛ እትም መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ልጅቱን ካፈኗት የዘመድ ጠላቶች ነጻ አውጣልን በሕግ እርዳን ብለን ነው ይሄ እስከ መጨረሻው የጸና አሳባችን ነው አሁን አዜብ ያለችው ድንጋጤ የፈጠረው እንጂ ከልብ የመጣ ውሳኔ አይለም» አያለ ሲናገር አሷም ልትናገር ቀና አለች። ምን ማለቶ ነው። የምለው ሰው የለኝ ገና ሁነኛ ሰው ፈልገንና ተ ጠንቅቀን የምናረገው ነው። የጫጩት ሕይወት አደሰምኮ የምናጠፋው የሰው ነው። «እንዲህ ባለው ጉዳይ ብዙ ሰው ሲተዋወቅ ደግ አደለም «ምናልባት ምስጢሩ ቢወጣ እኔ የለሁበትም ከደሙ ንጁህ ነኝ ለማለት አንዲመችዎ ነው። ከንተ ባትኖር ነገራችን እንዲህ መሥመር ይይዝልን ነበር። ክብሩ ይስፋው እንደአቅሜ ያንገት ማስገቢያ ጎጆ አለችኝ ወዲያም ወዲህ ብዬ እራሴን ከስተዳድራለሁ የሰው እጅ አላይም ሙሉነሽም ራሷን ችላ ቤትዋ መኖርን እንድትለምድ ነበር እንዲያ ያልኩት ይሄ መሆን ያለበት ነገር ነው ብሥራት እሷን አግብቶ እንዴት ያለ ችግር ነው። ወንድሜን በጣም ስለምወደው ደስተኛ ሆኖ እንዲኖርልኝ እፈልጋለሁ ችግር እንዲገጥመው ፊቱ በሀዘን እንዲጠቁርብኝ አልሻም ለኔ ስትይ ተይው እናትሽ ቤት ግቢና ኑሪ እፄ እህትሽ እሱም ወንድምሽ እንሆናለን በችግርሽ ሁሉ አንለይሽም ብላ እቅጩን ነገረችኝ ታዲያ እያለች ስትገልጽለት ዝም ብሏት ሳሎኑ መሐል እንደቆመ መኝታ ቤቱ ውስጥ የኳኳታ ድምፅ ሰማ እየሮጠ ቢመለስ ሶስና ወንበር አደናቅፏት ወለሉ መሐል በደረቷ ወድኃቃለች አቅፎ አነሣት ስተ ወድቅ የቄምሣጥኑ ጠርዝ ስለመታት ግንባሯን ይዛለች እቅፍ አድርጎ አልጋው ላይ አስቀመጣት ግንባሯ አበጥ ብሏል በድርጊቱ ተጸጸተ እንባው በዐይኑ ግጥም አለ ወርቄ አየ ረዳችው ግንባሯን አሸላት በረዶም ያዝበት የሱ ግንባር የተመታ ያህል ሕመሙ ተሰማው ሶስና አካኋኑ ስለገባት ሣቅ አለችና እረ ደህና ነኝ ይሄው እፄ ራሴ አሸዋለሁ» አለች ቀኝ መዳፏን ግንባሯ ላይ አኑራ «ወዴት ልትሔድ ነበር። ደግሞ ዶክተሩ ምርመራ ታድርግ አለ አንጂ ዐይኗ ተስፋ የለውም አሳለም መች ወጣው» እና ሔደህ ልትጣላት ነበር። እሷ ልዩ ሰው አንቺ ሆደባሻ ታዲያ «አቅትፍረድብን ብሥራትዬ የፍቅራችን አቅጣጫና አተረጓጎም የተለያየ ይሁን አንጂ አኔም ሆንኩ አትዬ አዜብ አንተን ወደን ነው እንዲህ የምንሆነው ስለዚህ ምንም አትናገራት ብሥራተዬ ይከፋታል ከኔ ይልቅ እሷ ናት ስጋታችጐ ዘሪሁን ቤት ደርሶ ከአዜብ ጋር በሌላ ሌላ ጉዳይ ሲያወራ ከቆዩ በኋላ ስለ ሶስና አነሣባት «ትላንት ሶስናን አደንዲያ መናገርሽ ደግ አላደረግሽም» እያለ በዝግታ ሊመክራት ሲጀምር በቁጣ አፈጠጠችበትና ደዴግ ነው ያደረኩት።» ትኩር ብሎ አያት «እሱን ተወው ያለቀለት ጉዳይ ነው። በሚገባ አጣርቻለሁ ሶስናን ከብሥራት ጋር ያገናኘኋት ደስታ እንጂ መከራ እአንድታጋራው አይደለም» «ተይ አዜብ።» አለች «እኔ እንጃ ሶሲ ደስታዬን የምገልጥበት ቋንቋ ቸገረኝ» እንደገና አቅፍ አደረጋትና «ጋሼ ዘሪሁንም ዐውቋል ማለት ነው ይህን ነገር። ብሥራትን ነዋ የሚመስለው» አለ ብሥራትን ከመሰለ እትዬ አዜብንም ይመስላታል ማለት ነዋ አለች ፈገግ ብላ «አዎ እንደዚያ ነው»ኔ መለስ ብሎ አዜብን እያት ይሄኔ ብሥራት አነስ ባለ ሻንጣ የሕፃን ልብስ ይዞ ሶስና ጎን ቁጭ አለ እሷ ደግሞ ብላ ቆመችና «አንቺ እትዬ አዜብ።» አለች ከጉያው ወጥታ ዓይኖቿን አየጠራረገችና ፈገግ እያለች «አንደ ሁሌዋ የምፅራቡን አድማስ በኅብረ ቀለማት እያስዋበች ወደማደሪያዋ በመጥለቅ ላይ ናት ማለዳም እንዲሁ በውበት ታጅባ ብቅ ትላለች» አያለ አቅፍ አደረጋት ይህ መጽሐፍ በሥነ ጽሑፋዊ ውበቱ በታሪክ ፍሰቱ አና በአስተማሪነቱ ተመርጦ ፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት ሲተረክ በነበረበት ወቅትየነበረው የሕዝብ አስተያየትና አድናቆች መቋኗም ከምንችለው በ ነበር።
» ትኩር ብላ አየቻት ሶስና «አም ምነው። » ቆጣ አሉ ወይዘሮ ቀለምዋ «ክረ ይስፋት ቤቱ እግዚአብሔር ይማርሽ አባዬ ቀለሟ» አለች ሙሉነሽ እንባ እየተናነቃትና ብድግ ብላ ከቤት እየወጣች እናቷ ተ ከተልዋት ሶስና ቁርስዋነ ትታ ወደእናትዋ ሄደችና «እማዬ አትናደጂ ባክሽ ያምሻልፊ እኔ ምንም አልተሰማኝም የትዬ ሙሉነሸ ቁጡነት ድሮም ያለነው» አለች ቀና አድርጋ ሉሽ እናት በፊተኛው በር ጉንጫቸውን እየሳመች በዚህ ጊዜ የሙ ገቡና ወገባቸውን በሁለት እጆቻቸው ሁን ይዘው ቆሙ «ተቀመጭ የማናግርሽ ነገር አለ አሉ ወይዘሮ ቀለሟ አህታቸውን በቁጣ እየተመለከቱ ሶስና የእናቷን ጎንጭ ስማ እንባ እየተናነቃትና ትንፋጂ እጥር እያለ ከግቢው ወጣች በሰፈር ውስጥ መንገድ ቶሎ ቶሎ እየተራመደች ዋናው መንገድ ላይ ደርሳ ታክሲ ለመጠበቅ ቆም ስትል ሙሉነሽን ድንገት ጎንዋ አየቻት እንዴ አትዬ ሙሉነሽ» አለች ወደኋላ ሸሸት እያለች የልብዋ ምት ፈጠነ ለመናገር ብትሞክር የምትለው ጠፋት የሙሉነሽ ዓይኖች የፓውዛ ያህል በሩባት «አንቺ ዝረቢስ። » አሏቸው ከእህታቸው ተቃውሞ ይልቅ የጓደኛቸው ምክር የውሳኔያቸውን ሚዛን ስለተጫነው ወይዘሮ ቀለሟ ሕፃኗን ከመንግሥት በማደጎ ተረክበው አመጧት የያኔዋ ህጻን የዛሬዋ ሶስና ሆነች በዚህ ሁኔታ ነበር ሶስና የወይዘሮ ቀለሟ ልጅ ለመሆን የበቃችው ያኔ የወይዘሮ ቀለሟ ቃላቅ እህት ወይዘሮ ዘውዴ ለምን ይህ ተደረገ በማለት አኩርፈዋቸው ነበር ከዚያ ወዲህም ቢሆን የአህታቸው ጥገኛ በመሆናቸው ማኩረፉ አይሁንላቸው እንጂ አጋጣሚ ባመቻቸው ቁጥር ቅሬታቸውን በተዘዋዋሪ መግለጣቸው አልቀረም በሳቸውና በወይዘሮ ቀለሟ መሐል ማንም እንዲገባባቸው አይፈልጉም የእህትነት ፍቅራቸውን ይጋሩብኛል ብለው በመሥጋት ብቻ አልነበሩም እንዲያ የሚሆኑት የወይዘሮ ቀለሟ ሀብት የራሳቸውም እንደሆነ አድርገው ስለሚቆጥሩ ከሳቸው ይበልጥ ወደ ስድባቸው የሚቀርብ ሁሉ ያን ሀብትና ፍቅር የሚወ አ አጡና ይጠሉታል ለዚህ ነው ሶስናን በክፉ ዐይናቸው የሚያዩዋት ይህን ነገር ወይዘሮ ቀለሟም ያውቁታል በየጊዜውም ክፉ ተነጋግረውበታል ፀባቸውም ከሮ የኋላ ኋላ ወይዘሮ ቀለሟ የወይዘሮ ዘውዴን ልጅ ሙሉነሽን ከቤታቸው አስወጧት የመባረሯ ዋና ምክንያት ከእናቷ እየተደረበች ሶስናን መጥላቷና መሳደቧ ብቻ አልነበረም ስትማግጥ ዲቃላ አመጣችባቸው ያኔ ነው ዲቃላሽ እዚሁ ታድጋለች አንቺ ግን ሒጂልኝ ብለው ከቤታቸው ያስወጧት በዚህ አኳኋን ከወይዘሮ ቀለሟና ከአናቷ የተለየችው ሙሉነሽ ብዙ ከተንገላታች በኋላ ዛሬ ራሷን ችላ በመጠጥ ንግድ ትተዳደራለች ለረጅም ዓመታት እርቃቸው ከቆየች በኋላ ሽማግሌ ልካ ታረቀቻቸው ከዚያ ወዲህ ከአለፍ አገደም ትጎበኛቸዋለች በእናቷ በወይዘሮ ዘውዴ የቅርብ ተንከባካቢነት የተያዘችው ዲቃላዋም ዐሥራ ሁለት ዓመት ሆኗታል አይክፋሽ ሶስናዬ በቅርቡ አባዬ ዘውዴ ከቤቴ እንድትወጣ አደርጋታለሁ ሙሉነሽም ቤቴ ዝር አትልም» አሉ ወይዘሮ ቀለሟ ወደሶስና መሥሪያ ቤት ሲቃረቡ «እንደሉማ አታደርጊ እማዬ ታገሻቸው እትዬ ሙሉነሽስ እቪሺ አባዬ ዘውዴ የት ይደርሳሉ። እዚያ ሆኖ ከእህቱ ጋር እያወራና የመኪናውን ቁልፍ በአመልካች ጣቱ እያሸከረከረ ዐይኖቹን ሶስና ላይ ተከለ እሷም ሠረቅ እያደረገች ስታየው ሁለት ሦስቴ ዐይን ለዐይን ተጋጠሙ እንደ ማፈር አለችና አሥራዋ ላይ አቀረቀረች ከዚያ በኋላ ቀና አላለችም አሱ ግን አልሆነለትም ዐይኖቹን ወደሌላ ሲመልሳቸው አሻፈረን አያሉ ወደሷ ይሄዱበታል ምን አዜብም የሁለቱን ስሜታዊ ጦርነት እያጤነች በውስጧ ትሥቅ ነበር በተለይ የወንድሟ አኳኋን ገርሜታል ብሥራት እንዲያ እየሆነ ከእህቱ ጋር ስለጋራ ጉዳያቸው ሲያወራ ከቆየ በኋላ «መቼም የናንተ ቢሮ በሥራ ሰዓት ሻይ የሚጋበዙበት አይደለም በሉ ደህና ዋሉ» እያለ ብደግ አለ «አስከ ሻይ ሰዓት ድረስ ብትቆይ ኑሮ እንጋብዝህ ነበር እኛ ቢሮ ሁሉም ነገር ሰዓት አለው» አለች አዜብ እየተነሣችና ዐይኖቿን ወደ ሶስና እየላከች ሶስናም ብድግ እያለች የአዜብን አባባል መደገፏን ለማሳየት ራሷን ነቀነቀች «እንግዲያው ወደፊት የሻይ ሰዓታችሁን እየጠበኩ እመጣለሁ» እያለ ሊወጣ ዞር ሲል አዜብ ጠጋ አለችና በደንብ ተዋወቁ እውጭም ብትገናኙ እንዳትተላለፉ» አለች ፈገግ ብላ ሶስና በእሺታ ራሷን ነቀነቀች እሱ ደግሞ በጠንካራ መዳፉ ጠበቅ አድርጎ ጨበጣት ትኩር ብላ አየችው ያ ፈገግታና አስተያየቷ ከተለያት በኀ ቁላ በአሳቡ ሰሌዳ ላይ ብልጭ ድርግም ይልበት ጀመር የእህቱ ድርጊት ግን አላማረውም እንዲያ ጠበቅ አድርጋ ከሶስና ጋር ያስተዋወቀችው ምክንያት ቢኖራት መሆኑ ገባው «አይ አቪና ምን አለፋት አሁን ተወት አድርጋኝ ነበር እያለ መኪናው ውስጥ ገባ ሦስት አንድ ቀን ረፋዱ ላይ የነሶስና ቢሮ ስ አንስታ «አንቺን ነው የሚፈልጉት» እያለች መነጋገሪያው ስጠቻት «አሎ» አለች ሶስና ፈጠን ብሳላ አንቺ ነሽ እመቤቲቱ» አለች ደዋይዋ «ማን ልበል። » አለ ድምፁን የሹኩሹክታ ያህል ዝቅ አድርጎ ድንግርግር አላት ከብሥራት ጋር የሚባባሉትን አዜብ የምትሰማባት መሰላትና እንደገና ዞር ብላ አየቻት «ስሚ ሶስና ነገ ምሳ ልጋብዝሽ» ዝም አለች ይሄኔ አዜብ ችግሯን ተረዳችና ከቢሮ ወጣችላት ትሰሚኛለሽ ሶስና «አዎ» ታድያስ። » አላት አቶ ጌዲዎን ፈገግ ብሎ «አልጀመርኩም አባባ ጌዲዎን» «ባለፈው ወር እጀምራለሁ ስትይ ሰምቼዌሽሸ ስለነበር ነው» እያሰ ወይዘሮ ዘውዴን ጠቀሳቸው «ይሄ ለካፊ ሰውዬ ከመሸ ከየት መጣብኝኦ አለች ሶስና ለራሷ አቶ ጌዴዎን በዕድሜው ከወይዘሮ ቀለሟ ላቅ ይላል ሸበቶ ፀጉሩን አጠር አድርጎ ተስተካክሎታል አሮጌ ጥቁር ሱፍ ለብሷል የኮ ሌታው ጠርዝ ያለቀ ነጭ ሸሚዙን በወጉ ባልተቋጠረ ክራባት ሸብ አድርጎታል በቀይ ፊቱ ላይ በአጭሩ የቀመቀመው ጺሙ እንደ ራስ ፀጉሩ ገብስማ ሆኗል የወይዘሮ ቀለሟ ሁነኛ ሰዋቸው ነው ትውውቃቸው የዋየ ከሶስና መወለድ በፊት ገና ፈረንጁ ባላቸው በሕይወት ሳለ ነው የተ ገናኙት ያኔ በየፍርድ ቤቱ እየተዘዋወረ በሕዝብ ጉዳይ ጸሐፊነት ይሠራ ነበር በዚሁ ሥራው አጋጣሚ ከወይዘሮ ቀለሟ ባል ከሲኞር ጆቫኒ ጋር ይተዋወቃል ያቀርቡታል ጉዳይ ሲኖራቸው በተ ላላኪነትም በጉዳይ አስፈጻሚነትም ያገለግላቸው ነበር ቀስበቀስ ውሎው አንዳንዴም አዳሩ እዚያው ሆነ ባላቸው ከሞቱ በኀላ ወይዘሮ ቀለሟ የጣሊያዊው ባላቸው ብቸኛ ወራሽ እንዲሆኑ በሕጉም በሌላውም መንገድ በአያሌው ረድቷቸዋል የኋላኋላ ቀስ በቀስ ጓዙን ጠቅሎ እዚያው ገባ የሚኖረው ከዋናው ቤት ጀርባ ባለው አንድ ክፍል ቤት ውስጥ ነበር ፊት ነሱት እንጂ የወይዘሮ ቀለሟ አልጋ ተዳባይ ለመሆን ብኩ ጥሯል በሚፈጠርለት አጋጣሚ እየተጠቀመ ሀብታቸው ውስጥ እጁን ለማስገባት መሞከሩም አልቀረም ለሳቸው ሳያሳውቅ ገንዘብ ማባከን አንዳንድ ውሎችንም በስሙ ለመዋዋል መሞከር ጀመረ ወይዘሮ ቀለሟ ይህን ተረድተው «ውስልትናህን ተውኬ እያሉ ቢመክሩት ቢያስመክሩት ድርጊቱን አልተው ስለአለ «ከቤቴ ውጣልኝ ራስህን ችለህ ኑር የድካምህም ዋጋ ያውልህ ብለው ጠቀም ያለ ገንዘብ ሰጡና ከግቢያቸው አስወጡት ያለእሱ እርዳታ እንደማይኖሩ በመገመትና «ተለማምጣ ትታ ረቀኛለች» በማለት ርቋቸው ነበር እንዳሰበው ስለአልሆነለት ሜረኝ በድየሻለሁ» ብሎ ታ ረቃቸው ሶስና ራቷን በልታ ወደ ማብቃቱ ስትቃረብ አቶ ጌዴዎን ዉመደ ኋላው ደገፍ አለና «የሥራ ሰው ስትሆኝ ጊዜ ጠፋሽ ስሞኑን አልተ ገናኘንም» አለ «እርሶስ መች መጥተው ያውቃሉ። » አሉ ወይዘሮ ዘውዴ ቁጣ በሚመስል አነጋገር ሶስና ይህን ስትሰማ መድኃኒቱን ከእናቷ መኝታ ቤት ለማምጣት ብድግ አለች ነ «ቆይ ተይው መተኛቴ ስለሆነ በዚያው ወስዳለሁ» አሉ ጋቢያቸውን አየሰበሰቡ ይሄኔ አቶ ጌዴዎን ብድግ ብሎ «ቸላ አትበይ ወይዘሮ ቀሰሟ እምቢ አልሽ እንጂ ያን የሀገር መድኃኒትም ብትሞክሪው ደህና ነበር በይ ምህረቱን ይሳክልሽ ነገ ብቅ አሳለሁ ደህና አደሩ» አሰና ወጣ ወይዘሮ ቀለሟ ወደ መኝታ ቤታቸው ሲያመሩ ሶስና አብራቸው በመግባት መድኃኒታቸውን እንዲወስዱ አደረገች ከዚያም አንደ ሁሌዋ የሌሊት ልብሳቸውን በማቅረብና ያወለቁትን በወጉ በማስታስቀመጥ ስታገለግላቸው ቆቀየት ሲተኙ አልጋቸው ጠርዝ ሳይ ቁጭ ብሳ ጀርባቸውን ታሻሻቸው ጀመር አንዲህ እያደረገች ስታጫውታቸው ቆይታ እንቅልፍ የዐይኖቻቸውን ሽፋሎች ቁልቁል ሲስባቸው ወደ ክፍሏ ለመፄድ ብድግ ብላ ጉንጫቸውን ሳም አደረገቻ ቸው እሳቸውም ግንባሯን ሳሙና «ደህና እአደሪ እመቤቴ ትጠብቅሹ አሏት በሹክሹክታ መኝታ ቤቷ ገብታ ልብሷን አወላለቀችና ከሦስት ቀን በፊት የጀመረቸውን እንግሊዝኛ መጽሐፍ ይዛ ጋደም አለች ማንበቡ ግን አልሆነላትም አሳቧ አልሰበሰብ አላት የእናቷ ሕመም አሳስባት የበሽታውን አደገኛነት ስታሰላስል ቆየችና «በቪህ ዓለም ያለችኝን አንድ እሷን ጠብቂልኝ እመቤቴ እንደ ምድረ በዳ ዛፍ ብቻዬን የበቀልኩ መሆኔን ታውቂዋለሽ» እያለች መጽሐፋን እነበረበት መልሳ መብራቱን በማጥፋት አንሶላዋን ክንብንብ አለች እንዲያ አድርጋ ዐይኖቿን ስትከድናቸው የብሥራት ነገር በስጋትዋ ሥፍራ ተተካ «ምን ይሆን አሳቡ። ለዘላቂ ዓላማ ቢፈልገኝ ኑሮ እንደዚያ አያደርግም ነበር ያው አንዳንድ ወንዶች እንደሚያደርጉት ተለሳልሶ በመቅረብ የሚፈልገውን ካገኘ በኋላ ጀርባውን ሊስጠኝ ነው ይህን በመሳሰለው ምክንያት በመሐላችን አለመግባባት ቢነሣ «እኔ ከደሙ ንጹህ ነኝ ለማለት እንዲያመቻት እህቱ መክራውም ይሆናል ዴግሞ በኃይል ያጨሳል ስካራም ሳይሆን አይቀርም ቀስ ብዬ ልርቀው ይገባል እንዲህ ያለውን ሰው አማዬም አትወድልኝም የፃይማኖት ነገርም አለ እኔ ካቶሊክ እሱ ሌላ አይ እንደው ነው አይሆንም ብቻ እስቲ ቢሆንም አለችና የብሥራትን ጥሩ ጥሩ ነገሮች ደግሞ ታስብ ጀመር እጂን በሳማት ጊዜ በመላ አካሏ የተ ሰራጨባት የሙቀት ስሜት ታወሳትና ትራሷን እቅፍ አደረገቸው ስምስት አዜብ የብሥራትንና የሶስናን ግንኙነት አትወቅ እንጂ ሁለቱን በትዳር ለማጣመር ያቀደችውን አሳብ አሁንም በማውጠንጠን ላይ ናት በዚሁ መሠረት ሶስናን ስታጠናት አሳቧን ስትመረምር ውጥኗን ለባሏ ስታማክረው ቆየችዙ ባሏ ግን አሳቧን በመደገፍም ሆነ በመቃወም አስተያየት አልሰጣትም ከዚያ ቀድም በተደጋጋሚ እንዳደረገችው ላይሳካላት ጀምራ ችግር ውስጥ ትገባለች ብሎ ሰግቷል «ተይ» ሊላትም አልደፈረምፎ ቢሞክርም እንደማትቀበለው ስለተረዳ ዝም አላት አሁን የቀራት ብሥራትን እየጨቀጨቀች ሶስናን እንዲያገባት ማድረግ ነው ይህን ዕቅዷን ወደ ድርጊት ለመለወጥ በመዘጋጀት ሳይ ሳለች አንድ ቀን ሶስና «አትዬ አዜብ» አለቻት የቢሮው ሥራ ቀለል ስላለላቸው ዘና ብለው ይጫወቱ ነበር «ወይ» አለች አዜብ ከአጠራሯ አንድ ቁምነገር ልትነግራት እንዳሰበች ገምታ «ነገ እቤቴ ምሳ ልጋብዝሸ እማይም አስተዋውቂኝ ብላኛለች ስለ አንቺ በየጊዜው ስለምነግራት በዝና ወዳሻለች» እሺ ደስ ይለኛል» አለች አዜብ ግብዣው ወደ ዕቅዷ የመግቢያ በር እንደሚሆንሳት በመገመት ቀጠል አረገችና ደግሞ «ስለኔ ምን ነገርሻቸውና ነው የወደዱኝ እናትሽ። እህስ ተግባብቶ መሥራቱ መተሳሰቡጸረ ባክሽ ስንት ነገር አለ በየቦታው ከኔ ጋር ከተመረቁት ጓደኞቼ ብዙዎቹ ሥራ በጀመሩበት መሥሪያ ቤት ካሉት አንዳድ ሰዎች ጋር እንዳልተስማሙ ነው የሚነግሩኝ ይሰድቧቸዋል ያመናጭቋቸዋል ያሸሟጥጧቸዋል እኔ ግን ዕድለኛ ነኝ ያንቺም ፀባይኮ ሸጋ ነው ሶስና ዐመለቢስ ብትሆኝ ምናልባት አልወድሽም ነበር ሰውን ከሰው የሚያኖረውም ሆነ የሚነጥለው ባሕርይው ነው እርግጥ አልፎ አልፎ ፀባይ ለፀባይ የማይጣጣሙ ለ ዎች ይገናኙ ይሆናል በአጋጣሚ ያኔ ታድያ መቻቻል ያስፈልጋል ሰው ፍጹም አይደለም ባሕርይው እንደ መልኩ ይለያያል ብላ ሣቅ አለችና «ባለቤቴ ዘሪሁን እግዚአብሔር ፍጥረታቱን ሁሉ ሠርቶ ሲያበቃ የፈጠረው ሰውን ነው የሚለው አባባል አለውሰው እንክን አልባ እንዳልሆነ ሲገልጽ ነው እንዲያ የሚለው ሰው ማኀበራዊ እንስሳ እንደመሆኑ ተቻችሎ መኖር አለበት አለች ሶስና አዜብን እንድትወዳት ካደረጓት በጎ ነገሮች አንዱ እንዲህ ያለው ምክሯ ነው በምሳ ግብዣው ዕለት ሶስና እቤት ድረስ መጥታ አዜብን ወሰደቻት የሶስና እናት አዜብን በብሩህ የወዳጅነት ፈገግታ ነው የተ ቀበሏት እሷ እጂን ቀድማ ዘረጋችላቸው እንጂ እንደናፈቀ ዘመድ እቅፍ አድርገው ሊስሟት ነበር የፈለጉት «እዚህ ሁፒ እዚህ እመሐለኛው ወንበር ላይ አሏት በእጃችው እያመለከቷት ተቀመጠችና ትኩር ብላ አየቻቸው እንደ ቤት ሠራተ ኛ አሸርጠዋል ፍጥነታቸውና ቅልጥፍናቸውገረማት ሶስና እናቷ ተቀምጠው አዜብን እንዲያጫውቷት በማድረግ ከሠራተኞቹ ጋር ምሳ ታቀራርብ ጀመር በዚህ መሐል ወይዘሮ ክውዴና ሙሉነሽ ከጓዳ ብቅ ስላሉ እነሱንም ከአዜብ ጋር አስተ ዋወቀቻቸው የሙሉነሽን እዛ መገኘት አልወደደችውም ምሣው ቀረበና ሁሉም ወደ ምግብ ጠረጴዛው ቀርበው ይመገቡ ጀመር «ነይ ተቀመጭ ከእንግዲህ ልጆቹ ያቀራርባሉ» አሉ ወይዘሮ ቀለሟ ወደ ሶስና ዞር ብለው እንደታዘዘችው አዜብ ጎን ተቀመጠች «ሶስና ስለ አንቺ ደግነት አውርታ አይደክማትም በጣም ነው የምትወድሽ እግዚአብሐር ታላቅ እህት ሰጣት ብዬ ደስ አለኝ» አሉ ወይዘሮ ቀለሟ በወዳጅ አይን እያዩዋት «ፀባየ ሸጋ ልጅ ናት ያለችዎ በሥራዋም ጎበዝ ናት» አለች አዜብ ሶስናን እያየችና ፈገግ እያለች በዚህ ጊዜ ሙሉነሸና እናቷ ወይዘሮ ዘውዴ ተያዩና የሸር ፈገግታ ተለዋወጡ ኮከባችሁ ቢገጥም ነው እንዲያ ቢሆን እንጂ ሥራ ጆማሪ ሰውና ለእርሻ የሚጠመድ አዲስ ኮርማ አጣማጁን ማስቸገሩ ያለ ነው ኮርማው ቀንበሩ እየቆረቆረው ልሒድ ልሩጥ ይላል ወይም አበያ ይሆንና አልራመድም እያለ ቀንበር ለመስበር ይታገላል ያኔ ታድያ ያ ነባሩ ጫንቃው ቀንበር የለመደ በሬ በትዕግሥት ካልመራውና እንደ ኮርማው ቅብጥብጥ ከሆነ እርሻው እርሻ አይሆንም» አሉ ወይዘሮ ቀለምዋ እየሣቁ አዜብ ከመጠጡ ለስላሳውን ይዛ ከምግቡ ደግሞ ሶስና በአፍ በአፏ እያጎረሰቻት በሚገባ ተመገበች ቢራውን ወይዘሮ ዘውዴና ሙሉለነሽ ነበሩ የተያያዙት ያላንዳች ሥራ ከሠራተኞቹ ጋር ከጓዳ ወጣ ገባ የምትለውን ወይዘሮ ዘውዴ በግብዣው መሐል የሙሉነሽን ልጅ ትግሥትን እየጠሩ ጉንሟ እስኪለጠጥ ያጎርሷታል ወይዘሮ ቀለሟ ድርጊታቸውን ቢገልጡላቸው በሳቸው ብሶ አኮ አንዳልወደዱት እራሳቸውን በመነቅነቅ ረፉና መመገባቸውን በመተው ቢራውን አያከታተሉ ይጨልጡ ጆመር አጠጣጣቸው ቀስ በቀስ ሞቅ አደረጋቸውና አንደ ልማዳቸው ካፋቸው ቀደም ቀደም ማሰት አመጡ ወይዘሮ ቀለሟና ሶስና የአዜብን ትዝብት በመፍራት ሰውነታቸው ሽምቅቅ ይል ጆመር እነ ወይዘሮ ቀለሟ መመገባቸውን አብቅተው ወደቀድሞ ሥፍራቸው በመመለስ ቡና እየጠጡ ሲያወሩ ወይዘሮ ቀለሟ ወደ አዜ ብ ዞር ብለው «ልጆች አሉሽ። » አሉ ወይዘሮ ቀለሟ አዜብን ሲሸኝዋት እሷ ከጎናችው ሶስና ከኋላ ነበር የተቀመጡት «አዎም ሠርተን ነው» «የትራንስፖርቱ ነገር ችግር ነው እንጂ ሠፈሩስ ደህና ነው» ሲሉ ሶስና ፈጠን አለችና «መኪና አላቸው» አለች «እንዲያ ከሆነ ደግ ነውኔ ወደ አዜብ ቤት ሲቃረቡ የብስራትን መኪና አዩዋት ፊቷን ወደነሱ መልላ ትሽከረከራለች «ወንድሜ ያውና ከቤት አጥቶኝ መመለሱ ነው» አለች አዜብ ቀኝ እጂን በመስኮት አውጥታ መኪናውን እንዲያቆም ለብሥራት ምልክት እያሳየችው ፍጥነቱን ቀንሶ ወደመንገዱ ጠርዝ ተጠጋና ቆመ ወይዘር ቀለሟም ጥቂት እልፍ ብለው ቆሙ አዜብ ከመኪናው ለመውጣት ሞክራ ካፊያውን ፈራችና ብሥራትን በእጅ ምልክት ጠራችው መጣ በሷ በኩል ያለውን መስታወት ዝቅ አድርጋ «ከዘመድ ጋር ላስተዋውቅህ የሶስና እናት ናቸው ተዋወቁ» አለች ወይዘሮ ቀለሟን እያመለከተችው። በዚህ ጊዜ ብሥራት መኪናውን አዙሮ ከኋላ ይከተሳቸው ነበር ወይዘሮ ቀለሟ አዜብን አደርሰዋት ሲመለሱ ጎናቸው ወደተ መጠችው ሶስና መለሰ አሉና «የወይዘሮ አዜብ ወንድም በመልክ ይመስላታል» አሉ «አዎ ይመሳሰላሉ» ፈገግ አለች «ትተዋወቃሳችሁ እንዴ። ነ እትዬ አዜብ» ከት ብሎ ሣቀ «ምነው። » «እትዬ አዜብ ወንድም ብሥራት ቤት» «እሷ ናት ምላ የጋበከክችኝ አላልሽም ነበር። ዚብ ፓፓ ብዙ ነገር የሚገባቸው ወጣቶች ናቸው እንኳን ይፄን ሌላ ችግር መፍታት የሚችሉ እና ነገሩ ሳይገባሽ ቶሎ ሆድ አይባስሹ ዘሪሁን ነገሩን አንዲህ በማስተካከል ሚስቱን ያብርዳት እንጂ የብሥራት አቋም ቅር አሰኝቶታል የእህቱን ባሕርይ እያወቀ እንዲያ ማለቱን አልወደደለትም አሱም ቢሆን አህቱ እንዲያ ስትሆን ስላያት በንግግሩ ተጸጸተ ነገሩን ዘሪሁን ስላበረደለች በሱ አስታኮ የቀድሞ አባባሉን አስተካክከለና «ጋሼ ዘሪሁን አንዳለው የሃይማኖቱ ጉዳይ እንቅፋት ሊሆንብንና አቅዳችንን ሊያስናክለው አይችልም ፍቅር የማይዘለው መስናክል የለም» በማለት ተስፋዋን እንደገና አንስራራው ዘጠኝ አዜብ ሶስናን ለብሥራት ለመዳር የወጠነችው ዕቅድ እየተ ሳካላት መሔዱን ስትረዳ የጋብቻቸውን ዕለት ሰማፋጠን ቆርጣ ተነሣች ወደ እቅዱ መዳረሻ መንገዱም ከሶስና እናት ጋር ይበልጥ መቀራረብና ቤተሰብ መሆነን እንደሆነ አስባ መሳውን እንዲያማክራት ባሏን ጠየቀችው ምሳ ጋብዣቸው ይሄ መግቢያ ይሆንና መቀራረቡ ይቀጥላል» አላት በዚሁ መሠረት ዝግጅቷን አጠናቃ አሳቧን ለሶስና ገለጠችላች «ወይ እትዬ አዜብዬ እማዬኮ ሰሞኑን አሟታል ከቤት አትወጣም ሲሻላት ትመጣና ቤትሽን ታይልሻለች ይልቅስ ሁላችሁም ኑና ጠይቋት አለች አዜብ ይፄን ጉዳይ ከባሏና ከብሥራት ጋር ተወያየችበት እነሱም ይህ አጋጣሚ መልካም የመቀረቀረቢያ በር የሚከፍት መሆኑን አመነበትና ሦስቱም በአንድ ላይ ወይዘሮ ቀለሟን ሊጠይቋቸው ሔ ዱ እሑድ ከቀትር በኋላ ነበር ዕለቱ ሶስና የነአዜብን መምጣት አስቀድማ ዐውቃ ስለነበር ሰፈሯ ሲደርሱ መንገድ ድረስ ወጥታ ተ ቀበለቻቸው እቤት ሲገቡም ወይዘሮ ቀለሟ ጋቢ ደርበው አሳሎናቸው ጠበቋቸው ታላቅ አህታቸው ወይዘሮ ዘውዴና አቶ ጌዴዎንም ኣብ ረዋቸው ነበሩ «ለምንድነው መልፋታችሁ ወይዘሮ አዜብ። ሐኪም ዕረፍት አድርጊ ስላለኝ ነው እንጂ ደህና ነኝ ኮ ሶስና ናት መቼም እንዲህ የምታለፋችሁ» አሉ ወይዘር ቀሰሟ ድክም ባለ ድምዕ አዜብ ቀበል አርጋ «ምንም ልፋት አልደረሰብንም እንደውም መውቀስ ይገባን ነበር በተለይም እኔ እየመጣሁ አጠይቆቀታለሁ ብዬ ቃል ከገባሁ በኋላ ቀረሁ አለችና ዘሪሁንን እያመለከተቻቸው «ባለቤቴ ነው ተዋወቁ» አለች አሱም ስሙን እየነገረ በሁለት እጆቹ ጨበጣቸው ብሥራትም በተራው ካንገቱ ሰበር እያለ ጨበጣቸው ሶስና ደግሞ አቶ ጌዴዎንንና ወይዘሮ ዘውዴን ከነ አዜብ ጭ ጩሜይስጡ ጋር አስተዋወቀቻቸው መተዋወቁ አብቅቶ ሁሉም ቦታ ቦታቸውን ሲይዙ ሶስና መስተንግዶ ለማቅረብ ወደጓዳ ገባች አዜብ ወይዘሮ ቀለሟን ትኩር ብላ አየቻቸውና «ትንሽ ከሳ አሉ እንጂ ደህና ነዎት አለቻቸው «የከሳሁት እንኳን ሆነ ብዬ ነው ክብደቴ ጨምሮ ነበር ውፍ ረት ምን ይበጃል። በሽታ ነው በተለይም በእርጅና ፈረስ ተጭኖ ሲመጣ ብለው ፈገግ አሉ «ዕረፍትም እራሱ ሕክምና ስለሆነ ማረፉ ደግ ነው እኛ ባህላችን አላደረግነውም እንጂ በሥራ የደከመ አዕምሮና ሰውነት ማ ረፍ አለበት ወጣ እያሉ መዝናናትም ፅረፍት ነው አፅምሮን ያድሳል» አለ ዘሪሁን ፈገግ ብሎ «ውነት ነው ቫሬ ዛሬ ተውኩት እንጂ ቀደም ብሎ ፕሮግራም አያረኩ ወጣ አል ነበር ልምዱስ ነበረኝ እነሱ እንዲህ ሲወያዩ ሶስና ምግብ ታቀራርብ ነበር ወይዘሮ ዘውዴም ከሠራተኛይቱና ከልጃቸው ልጅ ከትዕግሥት ጋር ሆነው ረዷት ከጥቂት ጊዜ በኋላ ዝግጅቱ አበቃና ወይዘሮ ቀለሟን ጨምሮ ሁሉም ወደ ማዕዱ በመቅረብ ይመገቡ ጀመር ሶስና በጣም ደስ ስላላት ምግብና መጠጡን ስታቀራርብ ጓዳ ስትገባና ስተወጣ እንደ ልጅነቷ መቦረቅ ያማራት ትመስል ነበር አልፎ አልፎ ወደ አዜብ እየተጣጋችና በጆሮዋ ሹክ እያለች ታሥቃታለች ምግቡ አብቅቶ አቶ ጌዴዎንና ወይዘሮ ክውዴ ብቻ እነበሩበት ሲቀሩ ሌሎቹ ወደሳሎኑ ተዛወሩ ሶስናም አዜብ ጎን ተቀምጣ ታጫውታት ጀመር ወይዘሮ ቀለሟ ትልቁ ሶፋ ላይ ተቀምጠው ከነዘሪ ሁን ጋር ሞቅ ያለ ወሬ ጀመሩ አነሱ ሲጫወቱና ሲሣሣቁ ሳለ አቶ ጌዴዎንና ወይዘሮ ዘውዴ በሩቁ ሆነው በመለስተኛ ሹክሹክታ ያወሩ ነበር «ይፄ ነው አማቻችን ሊሆን ነው የሚባለው ሰውዬ። » «እኔና አንተ አንገናኝም ነበር» ነገሯን ብትለውጠውም ምን ልትለው አንደ ነበር ገብቶታል «ግዴለሽ ስለሆንክ ሕይወትህ የሰከነ አይሆንም ነበር» ልትለው አስባ ነው የተወችው ብቻ ተግባብተዋል እሱም አልከፋው ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ደርሰው አዜብ እተኛችበት ክፍል ሲገቡ ዘሪሁንና ወይዘሮ ቀለሟ ተቀምጠው አገቸው አዜብ ዐይኖቿን ከደን አርጋ በጀርባዋ ተኝታለች ከሷ ሌላ ከክፍሉ በስተቀኝ በዕድሜ ጠና ያሱ ሴት ሕመምተኛ ተኝተዋል ሶስና ዘሪሁንን ጨበጨችውና ወደአዜብ አመራች «እንቅልፍ ላይ ናት መሰለኝ አለ ብሥራት ዐይኖቹን አዜብ ላይ ተክሎና ወደ ዘሪሁን ጎንበስ ብሎ። ኔ አለች ሶስና «አስታማሚም ቢሆን ፈቃድ መያዝ አለበት እኔ ግን አስታማሚ የሚያስፈልገኝ አይደለሁም ደህና ነኝ» ሁሉም ለመሔድ ሲዘጋጁ ወይዘሮ ቀለሟ ሶስናን ጠቀሏሷትና አቤት ደውለሽ አባዬ ክውዴን ለበሽተኛ የሚሆን ምግብ አሠሪልኝ በያት» አሉ በጆሮዋ «እሄ አልነግራቸውም እማዬ ስልክ ፈልገሽ አንቺው ደውይላቸው አለች በእምቢታ እራሷን እየነቀነቀች ወይዘሮ ዘውዴ አዘዘችኝ ብለው እንደሚቆጡና እንደሚሰድቧት ስለምታውቅ ነው እንዲያ ያለቻቸው ወይዘሮ ዘውዴ እያጉረመረሙና ሠራተኛይቱን እያዋከቡ የተነገራቸውን ምግብ አሠሩ የምሳ ሰዓት ተቃርቦ የሠሩትን ምግብ በመውሰጃ ዕቃ በመከተት ላይ ሳሉ አቶ ጌዴዎን መጣ ምሳውን ለመብላት ነበር አመጣጡ «ወይዘሮ ቀለሟ ወዴት ሔደች። ወይዘሮ አዜብ ናት ታማሚዋ። » ቀና ብለው አዩት «ይህቺን ልጅ በማደጎ ልጅነት አስመዝግቢያት ብላችሁ ወይዘሮ ቀለሟን ጠይቋት ብያት ነበር እንደው በሷ አማካይነት እንኳን ጥቂት ነገር ቢደርሳችሁ» ለትንሽ ጊዜ ዝም ተባባሉ ወይዘሮ ዘውዴ ከንፈሮቻቸውን ነክስው ዐይኖቻቸውን ፊት ለፊት ቡዝዝ አርገው ቀዩና «ምሳ ብላ አቶ ጌዴዎን በነገር ጠመድኩህ አይደል። ሶስና አይታቸዋለች መናደዷ እንዳይታወቅባት ሣቅ እያለች አናቷን ተከተለቻቸው እአትዬ አዜብ ዛሬ የተሻላት ትመስላለች አለች ሶስና የውጩ ቅዝቃዜ ስለተሰማት ሹራቧን እየቆላለፈች ከብሥራት ጋር ሆስፒታል ተገናኝተው ለብቻቸው ለማውራት አንዲመቻቸው አዜብ ከተ ኛችበት ክፍል ወጥተው በመተላለፊያው ሳይ ይዘዋወሩ ነበር «አዎ ዛሬ ደህና ናት በበሽታዋ ዶክተሮቹ የተቸገሩ ይመስላሉ» ብሥራት ትክዝ አለ «ኦፕራሲዮን ያደርጓት ይሆን። ወይዘሮ አዜብ አመማቸው እንዴ። አደጋ ሲደርስባት ሶስና በዓለም የመጀመሪያዋ ሰው ናት እንዴ። » «አዎም ቀደም አለ ዘሪሁን ተከትሎት ወጣ ሊከለክለው አልፈለገም የብሥራት « መኪና እዚያው እንድትቆይ በማድረግ በራሱ መኪና ይዞት ሔደ ሆስፒታል ደርሰው ቢጠይቁ የወይዘሮ ቀለሟ አስከሬን ወደ ቤ ታቸው መውሰዱ ተነገራቸው ዘሪሁን እንደ ቀድሞው «ወደ ወይዘሮ ቀለሟ ቤት እኔ ልሒድ አንተ ቅር ብሎ ቢመክረው ብሥራት እምቢ ስላለ አብረው ወደዚያው አመሩ ችግር ሳይገጥማቸው እዚያው አመሹ በማግሥቱም በወይዘሮ ቀለሟ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተ ገኙ ሀዘናቸውን ለመግለጥ ሲሉም ከድንኳኑ አልራቁም የሟች ዘመዶች ፊት ቢነሷቸውም ዘሪሁን በሐዘኑ ምክንያት እነ ሙሉነሸ ከሆስፒታል በመራቃቸው አጋጣሚ በመጠቀም ሶስናን ሲያያት ሞክሮ ነበር ከብሥራት ጋር ተማክረው ነው ይህን ያረገው ሙከራው አልተ ሳካለትም ይህንኑ አንዲህ እያለ ገለጠለት ሆስፒታል ካለችው ሴትዮ ጋር ተማከርንና ሔድኩ እንደምንም አርጋ ወደ ውስጥ አስገባችኝ ሶስና አለችበት ክፍል ስንደርስ አንድ ሴትዮ አልጋዋ አጠገብ ተቀምጣ አገኘናት ስታየን ብድግ አለች ሐኪም አለመሆኔን ስትረዳ ተቆጣችና ሰውዬው በህግ አምላክ ውጣ። ወይዘሮ አዜብ። ብሥራት ከሶስና ጋር የሚኖረው ሕይወት ክሪሁን ይህ ከሚስቱ አሳብ ጋር እንዲህ እየታገለ በሆስፒታሏ ሴትዮ በኩል የሶስናን ጤንነት መከታተሉን ቀጥሎ ነበር ብሥራትን ማስታገሥና መቆጣጠሩም ሌላው ሥራው ሆኗል ብሥራት ግን ከሱ በሚያገኘው መረጃ ብቻ ረክቶ ሶስናን ሳያያት መዘግየቱ አላስችል እያለው ብዙ ክፉ ክፉ ነገር ይታሰበው ጀመር ቀደም ሲል የዝሪሁን ምክር የአዜብ ማባበል ልምምጥና እንባ እየገታው ለሳምንታት ታገሰ አንድ ቀን ሶስቱ ማለት እሱ ዘሪሁንና አዜብ ተቀምጠው ሲወያዩ ብስጭት ብሎ «ከእንግዲህ ትዕግሥቴ አልቋል ጋሼ ዘቨሪሁን ሶስናን በተ መለከተ የማደርገውን ባደርግ አንተም ሆንክ አዜብ ቅር እንዳይላችሁ» እያለ ሲናገር ክሪሁን አቋረጠውና «አሁንማ በቃ» አለ ቅዝቅዝ ባለ አነጋገር ይህን ሲስማ እራሱ በከባድ ነገር የተመታ ያህል ተሰማው «ነገሩን አንተ ቀድመህ አነሣኸው እንጂ ቀጠለ ዘሪሁን ስለ ሶስና ጉዳይ ልነግርህ ነበር ከክመዶቿ ከሆስፒታል አውጥተው ወደቤት ወስደዋታልኔ «ተሻላትና። በሕግ እንጠይቃቸዋለን ይህን የማድረግ መበት አለን አለ ዘሪሁን ቀና አለና አየው ብሥራት እሱን ሳይሆን እሩቅ ነበር የሚለከተው በሥሌሴ ስቤት አቶ ጌዴዎን ሙሉነሸና ወይዘሮ ዘውዴ ይማከራሉ ሙሉነሸ ከወይዘሮ ቀለሟ ሞት ወዲህ እዚያው ሀዘኑ ቤት ሰንብታ በቅርቡ ነበር ወደ መኖሪያዋ የተመለሰችው ቢሆንም በቀን እራት አምስቴ እዚያ ሳትደርስ አትውልም «ግቢው ውስጥ በተለይም ወደዋናው ቤት ከእንግዲህ ወጣ ገባ የሚል ሰው አይብዛ» አለ አቶ ጌዴዎን አመልካች ጣቱን ወደ ወይዘሮ ዘውዴ ቀስር «ከኛ ሌላ ወፍም ዝር አይል አንዲት ሠራተኛና ዘበኛው ብቻ ናቸው ያሉብን ባዳዎች ሌላ ማን ይመጣብናል። » ከሉ ወይዘሮ ዘውዴ እየተቁነጠነጡ አቶ ጌዴዎን መነጽሩን ካፍንጫው ጫፍ ሽቅብ ገፋና «ሶስናን በዘዴ ይያዚት ወይዘሮ ዘውዴ መቆጣትና መሳደብ ከይገባም ያስብነውን ዳር እስክናደርስ ማባበል ነው» አለ እንዲህ ሲማከሩ ከቆዩ በኋላ መለያያቸው ሲቃረብ አቶ ጌዴ ዎን ለፅቅዳቸው ማከናወኛ የሚሆን ገንዘብ እንዲሰጠው ጠየቀ ሙሉነሽ የጠየቀውን ያሀል ልታገኝለት እንደማትችል እየገለጠች ለጊዜ ው የያሽችውን ከቦርሳዋ አውጥታ ስትሰጠው የሶስና መኝታ ክፍል በር ተከፈተ ሁሉም ወደቪያው አፈጠጡ ሶስና በሁለት እጆቿ አየሩን እየቀዘፈች ብቅ አለች በዚህ ጊዜ አቶ ጌዴዎን ከሙሉነሽ የተቀበለውን ገንዘብ ሶስና ታይበት ይመስል ፈጠን ብሎ ኮቱ ውስጠኛ ኪስ ውስጥ ከተተው ሶስና ቆም ብሳ ድምፅ ፍለጋ ራሷን ግራና ቀኝ ስታዚዙር ቆየችና ትፅግስት ብላ ተጣራች ከላይ እስከታች ጥቁር በጥቁር ነው የለበሰችው ስለ ከሳች የ ረዘመች ትመስላለች ጸጉሯ ተላጭትዋልፎ ወገቧን በሻሸ መቀነት አሥራዋለች ትዕግስት «ወይ ልበላት። » ካቀማመጧ አየተመቻቸች «አክስትሽ ወይዘሮ ዘውዴና ሙሉነሽ ናቸው» አለ ሁለቱንም እየጠቀሰ ሙሉነሽ ለጠቅ አርጋ «በጎ ነሽ ሶስና ወደ መኝታ ክፍልሽ ብመጣ እንቅልፍ ሸለብ አርጎሽ ነበር» አለች ሶስና አገሟን ጉልበቷ ላይ አስደግፋ በረጅሙ ተነፈሰች እነሱም የሚሉት ስለ ጠፋቸው ላንድ አፍታ ጸጥ አሉ አቶ ጌዴዎን አለች መነጽሩን እያስተካከለ አሰብ አረገና «አይዞሽ ጠንከር በይ ሶስና ምንም እንካን እንደ እናትሽ እንደ ወይዘሮ ቀለሟ ባንሆንልሽሁላችንም ዘመዶችሽ ነን በሷ ዐይን ነው የምናይሽ እሷ ታደርግልሽ ከነበረው ሁሉ አንዳችም አናጎድልብሽ ብቻ አዘኑን አታብዥው። «እንዴ። እምቢ አለኝ እንጂ ሞትስ እኔኑ እንዴ ጀመ ረ ቢጨርሰኝ ጥሩ ነበር» ፊቷን በሳርጥዋ ሸፍና ታለቅስ ጀመር እንደዚያ ቆይታ ዐይኖቿን ጠራረገችና ያሳዝናል ትዕግሥት ብሥራትኮ እያለች ስትናገር እንባ አቋረጣት ትንሽ ዝም እንደተባባሉ ሶስና ዐይኖቿን ጠራረገችና «ብሥራት መጥቶ ያውቃል እንዴ። አለች አዜብ «ምንድነው እሱ እትዬ አዜብ። ደስ አላት ቦታ ልትኖር ትችላለች ብቻ ለዚህ ቤት ሁነኛ ጠባቂ ሊደረግለት ይገባል» አለ ሉሉ ከአዜብ በቀር ሁሉም በዚህ ሐሳብ ተስማሙ አሷ ግን ያኮ ረፈች መስላ ዝም አለች «እትዬ አዜብ» አለች ሶስና እጅዋን ያዝ አርጋ «ወይ» «ምነው ዝም አልሽ» «ለምንም» አለች ቅዝቅዝ ባለ አነጋገር «ወይኔ» አለች ሶስና አጆቿን ደረቷ ላይ እያጣመረች ፃ። ገና በአፍላ እድሜው» ብላ ንጭንጭ አለች ዘሪሁን ዝም ማለቱን መረበጠ ብሥራት ቤት ደርሰው ወደ ፎቅ ሲወጡ ሶስና በአንድ አጆዋ የብሥራትን ክንድ ይዛ ልክ አንደ አይናማዎቹ ደረጃዎቹን ያለምንም ችግር ተረማመደቻቸው የብሥራት ሠራተኛ ወርቄ ገና ሲመጡ ፎቁ በረንዳ ላይ ሆና አይታቸው ስለነበር ሮጣ ሶስናን ሳመቻት ሁሉም ሳሎን ዐረፍ ካሉ በኋላ ሻይ ቀረበላቸውና ፉት እያሉ ያወሩ ጀመር ሉሉ ዘሪሁንና አዜብ ባንድ ላይ ሶስናና ብሥራት ደሞ ለብቻቸው «እስቲ ወደ መጸዳጃ ቤት ውሰደኝ» አለች ሶስና ወደ ብሥራት ጆሮ ጠጋ ብላ አደረሳት ከዚያ መልስ ደሞ ወደ ስቱድየው እንዲወስዳት ጠየቀቸውና ክፍሉን አቋርጠው ወደ በረንዳው ወጡ ፊት ለፊቷ ያለውን ትዕይንት ትመለከት ይመስል ዐይኖቿን አፍጣ አየሩን በሳምባዋ ሙሉ ስባ ተነፈሰችና ቫሬ ቀኑ ምንድነው። » አለ ዘሪሁን ሉሉን «ወንዶቹ ወደሶስና ቤት እንድና ስለቤቱ አጠባበቅ አንድ ነገር እናርግ» በዚሁ መሠረት አዜብ ከሶስና ጋር እንድትቆይ ተደረገና ሌ ሎቹ ተከታትለው ወጡ ልፎ አልፎ እያጎረስቻት ሶስና በዳበሳ ስትመገብ አየችና በዚያ አኳኋኗ ከብሥራት ጋር የሚገፉትን ኑሮ እያስላስለች ትጨነቅ ጀመር እትዬ አዜብ» አለች ሶስና ድምዷ ጥፍት ሲልባት ጊዜ ወይ» «ምነው። ለጊዜው ከዚህ የተለየ ነገር ልናደርግላት አንችልም እንዲህ ያለ አደጋ አልፎ አልፎ ባልተጠበቀ ሁኔታ ለውጥ ሲያመጣ ስለምናይ ነው አልፎ አልፎ እንያት የምንለው አለ ብሥራት ይህንኑ ለዘብ አድርጎ ለሶስና ነገራትና «ካልሆነ ወደውጭ አገር አንወስድሻለን» አላት ተወው ባክህ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል የእትዬ አዜብን ዝምታ አላምነውም ብቻ አንተ ደህና ሁንልኝ ፃያ ስምስት ሶስና የናቷን ሀብት በሕግ ከወረሰች ወራት አለፉ እነ ሙሉነሽ በሶስና ነጻነት ላይ በፈጸሙት ወንጀል አቶ ጌዴዎን በስድስት ወር እስራት ወይዘሮ ዘውዴና ሙሉነሸ ደግሞ በገንዘብ ተቀጡ ሶስናና ብሥራትም ባቀዱት መሠረት ቤታቸው ገቡ ሰፋ የሚለው የወይዘሮ ቀለሟ መኝታ ቤት የብሥራት ስቱዲዮ ሆነ የሶስና ክፍል መኝታ ቤታቸውፎ የቀሩትንም ክፍሎች በሚያመቻቸው ሁኔታ በማደራጀት በአዲስ መንፈስ ኑሯቸውን ተያይዙት ሶስና ቤት ድረስ እየመጣ በሚያስተምራት መምህሯ አማካይነት የብሬይል ትምሀርት ጀመረች ከወርቄና አዲስ ከተቀጠረው ዝበኛዋ ጋር እየሆነችም በሰፊው ግቢዋ ውስጥ ስትኮተኩት ትውሳላለች በእናቷ የስፌት መኪና መጋረጃ ዎችንና ሌሎች ቀላል ነገሮችን ትሰፋ ጀመር ወጥቤት ገብታ ክወርቄ ጋር ምግብ ታዘጋጃለች እንዲህ እንዲህ ስትል ይመሽላታል ማታ ወደ መኝታዋ ከመሔዷ በፊት ደግሞ ብሥራት መጽሐፍ ቅዱስና ሌ ሎች መጽሐፍት እንዲያነብላት ትጠይቀዋለች አንድ ቀን እንደ ሁሌዋ ቤት ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ ያሳለፈችው ለዚያን ዕሰለ በማዘጋጀት ነበር ብሥራት ማታ ወደምግብ ጠረጴዛ ሲሄድ በተመለከተው ዝግጅት እጅግ ተደነቀ ጠረጴዛው በተለያዩ የምግብ ዓይነቶች ተሞልቷ ል። ለጊዜው ከዚህ የተለየ ነገር ልናደርግላት አንችልም እንዲህ ያለ አደጋ አልፎ አልፎ ባልተጠበቀ ሁኔታ ለውጥ ሲያመጣ ስለምናይ ነው አልፎ አልፎ እንያት የምንለው» አለ ብሥራት ይህንኑ ለዘብ አድርጎ ለሶስና ነገራትና «ካልሆነ ወደውጭ አገር አንወስድሻለን» አላት ተወው ባክህ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል የእትዬ አዜብን ዝምታ አላምነውም ብቻ አንተ ደህና ሁንልኝ ገፆ ስምስት ሶስና የናቷን ሀብት በሕግ ከወረሰች ወራት አለፉ እነ ሙሉነሽ በሶስና ነጻነት ላይ በፈጸሙት ወንጀል አቶ ጌዴዎን በስድስት ወር እስራት ወይዘሮ ዘውዴና ሙሉነሽ ደግሞ በገንዘብ ተቀጡ ሶስናና ብሥራትም ባቀዱት መሠረት ቤታቸው ገቡ ሰፋ የሚለው የወይዘሮ ቀለሟ መኝታ ቤት የብሥራት ስቱዲዮ ሆነ የሶስና ክፍል መኝታ ቤታቸው የቀሩትንም ክፍሎች በሚያመቻቸው ሁኔታ በማደራጀት በአዲስ መንፈስ ኑሯቸውን ተያይዙት ሶስና ቤት ድረስ እየመጣ በሚያስተምራት መምህሯ አማካይነት የብሬይል ትምሀርት ጀመረች ከወርቄና አዲስ ከተቀጠረው ዘበኛዋ ጋር እየሆነችም በሰፊው ግቢዋ ውስጥ ስትኮተኩት ትውላለች በእናቷ የስፌት መኪና መጋረጃ ዎችንና ሌሎች ቀላል ነገሮችን ትሰፋ ጀመር ወጥቤት ገብታ ከወርቄ ጋር ምግብ ታዘጋጃለች እንዲህ እንዲህ ስትል ይመሽላታል ማታ ወደ መኝታዋ ከመሔዲ በፊት ደግሞ ብሥራት መጽሐፍ ቅዱስና ሌ ሎች መጽሐፍት እንዲያነብላት ትጠይቀዋለች አንድ ቀን እንደ ሁሌዋ ቤት ውስጥ ጉድ ጉድ ስትል ዋለች አብዛኛውን ጊዜ ያሳለፈችው ለዚያን ዕለት የሚሆን ልዩ እራት በማዘጋጀት ነበር ብሥራት ማታ ወደምግብ ጠረጴዛ ሲፄድ በተመለከተው ዝግጅት እጅግ ተደነቀ ጠረጴዛው በተለያዩ የምግብ ዓይነቶች ተሞልቷ ል የወጡ ዓይነት ፍራፍሬው አትክልቱምራቁን አስዋጠው «እንዴት ነው ሶሲ። » «በጣም ሶሲ ልዩ ትዕይንት ነው አም ይፄው ፀሐይዋ የሳንቲም ጠርዝ መስላ በምስራቅ አድማስ አናት ላይ ብቅ አለች ለድብብቆሸ ጨዋታ ተሸሸጎ በግንብ አናት ላይ የሚያጮልግ ሕፃን ትመስላለች እ አሁን ደግሞ ግማሽ የፍም እንጎቻ መሰለች «አዎ አሁን ሙሉ ለሙሉ ወጣች አድማሱ ላይ ያስቀመጧት ቀይ ኳስ መስላ ዙሪያ ገባውን በብርፃን አጥለቀለቀችው ዝዮች ከሰሜን ወደ ደቡብ ይበርራሉ በተርታ ሆነው አሁን ደግሞ አሰላለፋችውን ለውጠው በአንድ ተራ ገቡ እንደገና ሰልፋቸው ተዘበራ ረቀ በነፋስ የሚገፉ ቅጠል መሰለ» እያለ የሚያየውን ሲገልጽላት ቀየ የሚገልጥላትን ሁሉ በምናቧ ዐይኖቿ እያየች ተመስ ቁየችና «አመሰግናለሁ ብሥራትዬ»እ ሠቁ እንባ ያጤዙ ዐይኖቿን አንገቱ ሥር ደበቃቸው ረፋዱ ላይ ዘሪሁንና አዜብ መጡ ብሥራትና ሶስና ሳሎን ተ ቀምጠው መጽሀፍ ያነብላት ነበር አዜብ እንደ ገባች ቦርሳዋን በሩ ሥር አለው ወንበር ላይ ውርውር በማድረግ አጆቿን እንደ ክንፍ ክርግታ ወደ ሶስና ተንደረደ ረች ቆማ ትጠብቃት ስለነበር ደርሳ የማነቅ ያህል አቀፈቻት ዘሪሁን ብሥራትን ጨብጦ ጀርባውን በመዳፉ ቸብ ቸብ ካደረገው በኋላ ተ ቀመጠ ሶስናና አዜብ ግን ቶሎ የሚላቀቁ አልሆኑም አዜብ እንባዋን እንደገደል ላይ ምንጭ ታንዥቀዥቀው ጀመር ጸጸትና ደስታ የእንባ ቋትዋን የነደሉት መስለች እነ ዘሪሁን በጸጥታ ይመለከቷቸዋል ይቅርታ አድርጊልኝ ሶስና» አለች አዜብ ከእንባ ሳግ ጋር እየታገለች ሣቅና እንባ ተቀላቀሉባት ከዚያ ፅለት አንሥቶ ቶሎ እየመጣች ሶስናን ትጎበኛት ጀመር በዘጠኝ ወር ወንድ ልጅ ተገላገለች ሶስናፁ ያኔ አዜብ የዓመት ፈቃዲን ወስዳ አዚያው እያደረች አረሰቻት ከዚያ ወዲህም ብትችል በቀን ሁለቴ ካልሆነላትም አንዴ ሔዳ ሳታያት አትውልም ሕፃናትንም አጅግ ወደደችው አንቅልዓ ቢወስደው እንካን እንዳቀፈች ታስጨርሰዋለች እንጂ አታስተኛውም አንድ ቀን አቅፋ ስታጫውተ ው ሶስና ጆሮዋን ጣል አድርጋ አዳመጠቻትና። ብሥራትን ነዋ የሚመስለው» አለ ብሥራትን ከመሰለ እትዬ አዜብንም ይመስላታል ማለት ነዋ አለች ፈገግ ብላ «አዎ እንደዚያ ነው»ኔ መለስ ብሎ አዜብን እያት ይሄኔ ብሥራት አነስ ባለ ሻንጣ የሕፃን ልብስ ይዞ ሶስና ጎን ቁጭ አለ እሷ ደግሞ ብላ ቆመችና «አንቺ እትዬ አዜብ። » አለች ተነስታ እየተቀበለቻት «ማሙሽ ከዛሬ ጀምሮ ያንቺ ልጅ ነው የኛ አይደለም» አለች ሳቅና ሲቃ በሚለዋወጥበት ድምፅ አዜብ ሕፃኑን እንደያዘች ዓይኖቿንና አፏን ከፍታ ታያት ደመር የምትለው ጠፋት ዘሪሁንም እንደሚስቱ ሆነ «አኛ ሌላ አለን አለች ሶስና ሆዷን እየዳሰሰች ዘሪሁን ዞር ብሉ ብሥራትን በጥያቄ አየው በአዎንታ ራሱን ነቀነቀለት በደስታ ተገፍቶ የመጣው የአዜብ እንባ በጉንጮቿ እየወረደ ሕፃኑ ላይ ዱብ ዱብ አለ ጎንበስ ብላ አየችውና አንገቷን ሥር ሽጉጥ አደ ረገችው ብሥራት ሻንጣውን አነሣና «የማሙሽ ልብስ ነው» እያለ ለዘሪሁን ሰጠው ተቃቅፈው ተ ሳሳሙ ወርቄና ሉሉ ባዩትና በሰሙት ነገር ተደስተው እጃቸው እስኪግል አጨበጨቡ ቤቱ ከደስታ በመነጨ ሣቅና ሁካታ ተሞላ አዜብ ዘሪሁንና ሉሉ ሕፃኑን እንደ ኳስ ይቀባበሉት ጀመር ሣቁና ፈንጠዝያው ሌላ ሆነ በዚህ ጊዜ ሶስና ብሥራትን በዳበሳ ፈልጋ ሳብ አደረገችውና «ሞቀኝ ወደ በረንዳው እንውጣ ለአንድ ደቂቃ ብቻ» አለችው ተያይዘው ወጡ ነፋሱ ደስ ሲል» እያለች ቀዝቃዛውን አየር በሳምባዋ ሙሉ ስባ ተነፈሰችና እቅፍ አደረገችው ከዚያን ዕለት ወዲህ ብሥራት የግሏ እንደሆነና አዜብ እንደማትቀናቀናት አርረግጠኛ ሆነች እየሳቀች ታለቅስ ጀመር ስሜቷ ገባውና እሱም እንደሷ መሆን ዳዳው «ፀሐይዋ የት ደርሳለች።