Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ን ሎ ሠ ሎፎ ቁጠ ወጤ ረጃ መጀ መ ። ፌ ብ ው ወሄጨ። ስጋው መስፍዊንያኖስ የሚባል አንድ ሰው ነበር የባለሰቤቱም ስም ሰፍነግያ ይባላል እነርሱም እግዚአብሔርን ፈሩ ሕጉንና ትእዛዙንም የሚጠብቁ ደጋጐች ነበሩ ልዶች የላቸውም ነበር ሁለቱም ልጆችን ከማጣት የተነሣ ያራ ዓመት እያዘኑ ኖሩ ለቤተክርስቲያን መባን የሚሰጡ ሰነዳያንና ለምስኪናን የሚመጸው ፅውነተኞች ጸድቃን ሃበሩ ከዕለታተ በአንድ ቀን ወይንን ወስዶ ከኮክ እንጨት በታች ከቤተክርስቲያኑ በስተምሥራቅ በኩል ተከለ ን ጊቬውት በቀላ በዚያችው ፅለት ፍሬ አፈራችና ላጳላቤተክርስቲያን መሥዋፅት አቀረበ ከእግዚአብሔር ሰው ኗሎች የተነሣ በዚያች ቤተክርስቲያን ውስጥ ብርሃን ይወርድ ነበር ከዚህ በኋላ ብዙዎች መነኮሳት ከሩቅና ክቅርብ ተሰብስበው መጡ የአባ ገሪማን ደግነቱን ሰምተዋልና ማጠቅመውን ነገር ከእርሱ ይማሩ ዘንድና ንጹሕ ሳቤኬቤማንም ይሰጣቸው ዘንኗፏ አባ ገሪማም እንደ ሚያበሩ ዋበብት የሆኑ አንዶ ኣንጦንስና እንደመቃርስ ሆነ እነዚህም ማኅበር ብዛታቸው እያንዳንዱ ቁጥራቸው መቶ ሥሳ ሲሆን የማኅበሩ ብዛት ደግሞ አርባ ፃበረ ንግዳን ይቀበሉ ዘንድ ሥርዓቱንም ይጠብቁ ዘንድ ሥርዓት ሠራላቸው በየጊዜውና በየሰዓ ኮ እግዚአብሔርን ዶስ የሚያሠኙ ደጋጐች አባቶች በዚያ ይናሩ ነበር ጸሎቱና በረክቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን። ሯ ከዘህ በኋላ እርስ በርሣቸው ተቃቅፈው እጅ ተነሳስተው የመረረ ልቅሶን እያለቀሱ ያለ መንግሥተ ሳማያት በቀር ከእንግዲህ በሕይወታችን በዚህ ዓለም አንገናኝም ተባብሰው በአግዚአብሔር ፈቃድ ወደየበአታቸው ተመልሰው ገቡ የቅዱስ አባ ገሪማ ዕጣኑን ን። ጊጌጫኣ ኢኒ ፌሎ በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ።
ር መ ች ነ ፎቶና ዲዛይን ኣኣጆ ቫሄ ሬ ልከባታሜ ገረመው ደመቀ ኣኣ ጄኃጫ ቅፀባ ማርያም ር አጊ ሽክ ሀዐ ዋጋ የአቡነ ገሪማ ገድል የሐምሊ መ ዳግመኛም ንጉሥ ይስሐቅ አቤቱ በጥዋት በፊትህ ቁማ ወዐደ አንተ አጮኽለሁና ጨኽቱን ስማኝ ጋባዓ ይገር በፊተህ አቀርባለሁ አቤቱ አመጽን የምትወዮድ አምላክ አይደለህምና ክፉዎች ከአንተ ጋር አይኖሩም አመጸኛኞትም በአንተ ጋር አይቀመጡም አመጽን የሚሠሩ ዞዙላቸውን ጠላሀቸው ሐሰተ የሚናገሩተን ሁሉ ትጥላቸዋለህ ሸበንጋዩንና ደም አፍሳሹን ሰው እግዚአብሔር ይጺየፈዋል እኔም በቸርነትህ ብዛት ወደ ቤተህ እገባለሁ ከመቀደስህም ገብቼ አንተን በመፍራት እሰግዳለሁ አቤቱ በይቅርታህ ምራኝ ስለጠላቶቼቹ ብለህ በአንተ ፊት ጐዳናዬን አቀናልኝ እንዳለ እንደዚሁ እኔ አገልጋይህ ይስሐቀን የሚሄድባት የቀናች ወደከበረ ወደ አባ ጻላንጠሌዎን የምትወስድ ጉዳናን ምራኝ ጸሎቱና በረከቱ ሁላችን ጋራ ይሁን ቫሬፊም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን ነቅቆቅቕቅቅቕቅቅ « ቅቅቅትቅትትቅቅቀቀቅትቀትቀቀቆቆቆቀንቅቆቆቆቅቅቅትት ንንንእንእአኔአእትት ሕልሖሕዉብሪፅ ሕቋሕበሕሕሌሐቁ ምፅራፍ የነሐሴ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ተዳስ ስም አምነን የእግዚአብሔር ሰው የሚሆን የብፁዕፅና ቀዱስ አቡነ ይስሐቅ የገድሉን ጽናትና ትዕግስቱን የዘህ ሐላፊ ጠፊ መንግሥተና ዓለም መናቁቂን የደግነቱን ዝዢዣና አንጽፋለን ይኸውም ከዘጠኙ ቅዱሳን የሚሜሆን አባ ገሪማ ፃው ይህም ገድል በነሐሴ ወር ዓሥራ ሰባት ቀን የሚነበብ ክው ኗሎቱና በረከቱ የረዳተነቱ ሀብት ከእኛ ጋር ይሁን በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ አቡነ ገሪማ ገሮል ሃከሰሴሬ ። ዓሥራ ሰባት መስፊሪያ ጋኖች አይበቁትም በየቀኑ ምግቡን ያመጡለታል ረ የሚበላውም ዓሥር ላሞችና ዓሥር በሬዎች ሦስተ ፍየሎች ሦስት መቶ በጐች ዖፆብዙ ብዙ የሚሆኑ አእዋፍን ይመገብ ነበረ ሦስት ክንድ የሚሆን ቀንድም ክፃበረው ተዘርግቶ ሲሄድም የሳምንት መንገድን ያክላል በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪማ ገድል የመስከረም ያፌ ዚም ቅዱሳን በሰሙ ገዜ እምግ አደነቁና ለመጐኩንኙኑኙ እንደዞ የምትለው ነገር እውነተ ነውን አሉት እርሱም ጦልሶ ኣባላመናችሁኝ ከእናንተ መካከል መጥቶ ጴመልከት አላቸው አባ ጳንጠሌዎንም የእግዚአብሔር ሰው ላሚሆን ለደገኛው አባ ይስሐቅ ልጄ ሆይ ምን እናድርግ ኣለው ቅዱስ ይስሐቅም መልሶ ለአባ ጳንጠሌዎን ወንድሜ አጽ ይምጣና ፈጥነን ሂደን እውነትም ሆነ ሐሰት ያን አውሬ አንይ እናንተ ሸማግሌዎች ስለሆናችሁ በእዚሁ ቆይታችሁ እስክንመለስ ድረስ በጸሎታችሁ አስቡን ኣትርሱን አላችው እነዚህም ቅዱሳን አባ ይስሐቅና አባ ኦፅ ያም አስቀድሞ ስለዚያ ዘንዶ የነገራቸው መኩንን ከእነርሱ ጋር በኣንድነት ተነሥተው ያለስንፍና እግዚአብሔርን ተማምነው ፈጥነው ሄዱና ያም አውሬ እንደልማዱ አገር ለአገር ሲዞር አገኙት ብዙ መኳንንትና መሣፍንትም ተከተለውት ከፊትና ከኋላ ይሄዱ ነበር ወዶ እርሱ ሲደርሱ የዓሥራ አራች ምዕራፍ መንገድ ሲቀራቸው ንደነጐጉድጓድ የሚጮዝኽና ተራሮች ሲያስተጋቡ ከድምፁም ተነሣ ምድር ስትንቀጠቀጥና ስትነዋወፅ ድምፁን በሰሙ ዜ አባ አጽ አይቶ ከአውሬው ፍራቻ የተነሣ ደንግጦ የድር ላይ ወድቆ ቅዱስ አባ ይስሐቅም እጁን ዘርግቶ መሬት አንሥቶ ከፊቱ አቆመውና ክቡር አባቲ ሆይ የ ትደነግጣለህፃ ዮሐንስ ወልደ ነጐድጓድ ፍርሀት ኃይል ፍት ናት ያለውን አልሳማህምን በእግዚአብሔር ጽና እንጂ አትፍራ በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ አቡበነ ገሪማ ገሁል የሥሰ። የቪህን ነገር ትረዳና ልብ ታደርገው ዘንድ መቸ ልንገርህሀ ስሰዚህ ስለተረገመ አውሬ ሐሰት ነው የሚሉ ስለሚኖሩ በአባ ጳንጠሌዎን ገድል ውስጥ የተጻፈውን ስለቀደመው አውሬ የተሰማ ጊዜ የለምን የአክሱም ነገሥታተም ከመንግሥተ አርዌ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአርሱ ንግሥና ተወልዶ የተገለፀው እስከ ንጉሥ ባዜን የነገራ ነገሥታተ ሃያ አምስት ይሆናሱ ከንጉሥ ባዜን ከሳተያነ ብርሃን በተባሱ እስከአብርሃና አጽብሓ የነገሥ ነገሥታት ዓሥራ ዘጠኝ ይሆናሉ ከነገሥተ አርዌ ጀምሮ ቤተክርስቲያንን ያነዷት አስከነ አብርሃና አጽብሓ አርባ ኣራት ይሆናሱ ዘመናቸው አንድ ሺ አራት መቶ አርባ አራት ይሆናል ዓመተ ምሕረቱም በአንድ መቶ ዓሥራ ጳንድ በዲዮቅልጥያኖስ ንግሥና ውስጥ ነው ዳግመኛም ዘለሰሁለተኛው አውፊ አምላክን የወለደች በሁለት ወገን ንግቀ የምትሆን እመቤታችን ወደሰማይ ስታርግ ቶማስ ጊታህና ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለ ፅስዛፈ ዓሥራ አራት ዓመት ከዓሥር ወር ከሃያ ሦስተ ጎለች ነጡ እንዳለች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም እናቱ ሆይ በሰማይም በምድርም አንትን የ መከይኔሽ ክዶሌለ ምየልሻለሁ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በማኅፀን ከመሽኛልና የምትፈልጊውን ለምኙፒኝ አኣላት አቡነ ገሪማ ገሁል የ እርሷም መልሳ ዓሥራት ስጠን ኣለትጡ አርሱም መልሶ ቅ ሜጫጃጅ ቨ ተሁሥገ አሳላተ አርሳም መልሳ ክርለተራን የፍር ጢሥራተ እርሱም ገና ነርስቲያን አልሆኑም ገና ጣ ኦት አምላከዎጥ ናቸው መ በግዳሉ ከዚህ በኋላ ጠደፊት ክርስቲያን ህናሰ ልእምነታችጡም የበ በ ክርስ ሎዮን አሚ ስም ልንደፀሐይ ያበራል ቤ ስቲ ስሜና በስምሽ አክሱም በተባለ በታ «ሥራሱ እነርሱ እስከ ፅለተ ምጽአቱ ሃይማኖትን ዕጠብቃሉሊ ይህንንም ብሉ ጌዢታችን ከፈደመ በኋላ ማርያምም መልአኩ ገብርኤል ተቀብሉኝ ወደሰማያዊተት ኢየሩሳሴም አሳረገኝ በቪ ያም ከአዳም እስከ ዓለም መጨረሻ የሚነሥ የጻድቃን ስማቸው ተጥፎ አገኘሁ የፊታችውም መልክ በዚያ ተሥሎ አለ የተወሰዱም አሉ ወደፊተም ገና የሚወለዱ አሉ ያሉትም አቸናፊ አግዚአብሔር ሆይ ምስጋናህም በሰማይና በምድር የመላ ነው ቀዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለህ ትመሰገን ዘንድ ለአንተ ፖሥስጋና ይገባል እኛንም ለዘለዓለም ሕይወት ፈጠርከን አያሉ ሰ ያመሰግኑ ሰማዕሀዐ ዐ ዳግሠሥኛም መልአከ ገጽ በደብረ ኮሬብ ስለአክሱም የገሥታት የተናገረውን እናገራለሁ ከአብርሃና ከአጽብሓ አስከ አልአሜዳ የነገራት ቁጥራቸው ዘጠኝ ይሆናል ዘሠናቸውም መቶ ሦስት ዓመት ከሰባት ወር ነው እነዚም ቀዱሳን በአልአሜዳ ዘመን ተገኙ ከአልአሜዳ እስከ ስተኛ መንግሥተ አርዌ ሰባ ዓመት ከሰባት ወር ነው ንደዚህ ሆነው በአንድነት ቀንና ሌሊት እየጸለዩ አርባ ኮንና አርባ ሌሊት ሰነበቱ ያለሁለት ሰንበታት እህልንም ልቀመሠሱም ውሀንም አልጠጡም በእነዚህ ሰንበታችም ከጥሉላት ሦግብ ተከልክለው እንደዘመነ ጾም መስፈረት ገሮችን ብቻ ይቀምሱ ነበር በነዚህም ሰንበታት «ሰፉ ግ ኣንጀራ አይበሉም ወይንም አይጠጡም በምግባቸውም ኣይጩምሩም ወጥም አይበሉም አየ ርገህ አንዳት ሀገር በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪማ ገድል የጥቅምት ፍዩ ሯ ከአርባ መዓልተና ከአርባ ሌሊተ በኋላ በንድ ናተ ተ ቀምጠው ሳሉ መላእክተ አለቃ ሪሠቀዐልልከክ ይል ቅዱስ ሚካኤልና የብርሃን መልአክ እና የብስራት መልኦክ ቀዱስ ገብርኤል በእንግዶች መነኮሳት ተመስለው ፀደእነርሱ መጥተው ሦስት ጊዜ እዚህ ቤት ክፈቱልን ኣሉ እነዚያም ቅዱሳን እናንተ ማን ናችሁ አሏቸው እነዚያም መላእነክት ፍጥረታችን ሰማይንና ምድርን የፈጠሩ የአብና የወልድ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋዮች ነን አሏቸው እነቪያም ቀዱሳን የአብ የወልድ የመንፈስ ቀዱስ አገልጋዮች ከሆናችሁ ወንድሞቻችን ግቡልን አሉ እነርሱም ወደ እነርሱ ገቡና በመንፈሳዊት ሰላምታ እጅ ተነሳሱ ሁላቸውም በአንድነት ተቀምጠው የእግዚአብሔርን ታምራት ተነጋገሩ የሚጠቅም የሃይማኖት ሃገርንና የመጻሕፍትን ምስጢር ተጨዋውተው ከፈጸሙ በኋላ ለእነዚያ መላእክት ወንድሞቻችን ከወድየት መጣችሁ አሏቸው እነርሱም ክደብረ ሲና መጣን አሏቸው ኗ ዑዘአብሔርም መከራችሁንና ድካማችሁን ዩማችሁንም ባየ ጊዜ እንጐበኛችሁ ዘንድ ወደ እናንተ እኛን ላከን እነርሱም በስንተኛው ወር ተነሣችሁ አሏቸው አነዚያ መላእክትም በእግዚአብሔር ፈቃድ ወደ እናንተ በዘህች ዕለት ከክደብረ ሲና ተነሥተን ወደ እናንተ መጣን እነ ያም ቅዱሳን ይህን በሰሙ ጊዜ ተነሥተው ፈጽመው ኣግዘዚ አብሔርን አመሰገ ጉልበተ ሁሉ የሚሰግድልህ ለአንተ እና ቸር ለሚሆን ለአባተህና ማህየዊ ለማሆን ለመንፈስቅዱስ ኦንሰግዳለን ብለው ለክርስቶስ ሰገዱ የእነዚህ ቅዱሳን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪማ ገድል የጥቅምት ዮ ፇመልለልሪጎፇፇያዎዎ ያ ምፅራና ዐ የመደራ አባ ገሪማ የተባለ አባ ይስሐቅም በእራት ዘ የሊቀ መላእነተ ተዱስ ሚካኤልን እግር ያጥብ ጦረ ትዱስ ኦፅም የመልአከ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልን እግር የጥብ ጀመር የቅዱሳን መላእክትንም እግራችውን ኣጥበው ከፈጸሙ በኋላ የመላእክት የእግራቸው አኦጣቢውን ጠጡት ለእራትም ተቀመጡ እንደተለመደም በእራት ጊዜ ኣራት ሲበሉ ብርሃን ወረደላቸው ወዳጆቹ ለእናንተ ሰላምታ ይገባል ጸሎታችሁን ሰምቻለሁ እነሆ ሚካኤልንና ገብርኤልን ላክሁላችሁ እነሆ የፈለጋትሁትን ያድርጉላችሁ በማፅዳችሁ ተቀምጠዋልና የሚል ቃል ሰሙ አነዚህም ቅንዱሳን ከእግዚአብሔር ይህንን ቃል በሰሙ ጊዜ ማዕዳቸውን ጉተው ለፈጣሪያቸው ሰገዱ የእግዚአብሔር ሁንቅ ሥራንም አደነቁ እነዚህፖ ተዱሳን ሊቃነ መላእክትን እንደኛው ሰው መ ሰላችሁን እናንተስ ጌቶቻችን ናችሁ ሊቃነ መላእክትም ትዕግስታችሁን እና ተጋታችሁን ሁካማችሁን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር በአየ ዜ ወደእናንትተ ላ። ስ አቡነ ይስሐቅ ቬሼቤና ትሩፋቱንና ገክዮሉን ታኅሣሥ ዓሥራ ሰባት ቀን የሚነበበውን ኣንጽፋለን ኳሱቱና በረከ ከሁላችን ጋራ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን ደግመኛም ክፅለታት በአንድ ቀን አርባ ዓመት ሀማያቋርጥ ቀንና ሌሊት ደም የሚፈሳት አንዲት ሴተ ቅዱስ ይስሐቅን ቬና ሰምታ መጥታ ናመዶራ አባ ገሪማ ገተበለ በብዑዕና ቅዱስ ይስሐቅ እግር ላይ ወድቃ ሰገዶች ዳስ ይስሐቅም አንቺ ሴት ምን ሆንሽ አላተ ጣዘዝአብሔር ሰው ሆይ እኔ ደካማና ሕመምተኛ ነኝና ርዳኝ አለችው ልጄ ሀይ ምንላድርግልሽ አላተ አርሷም ፎሐባ ዓመት ጀምሮ ቀንና ሌሊት የማያርፍ ደም ሠማፈሰኝ ሕመምተኛ ነኝ ዛሬቻ ዝናህን ሰምሼፔ ወዳንተ ሠተቻለሁ ፌውሰኝ አለችው እርሱም እስከ ሦስት ቀን ታገሺ እልክብሻለሁ አላተ ያቺም ሴት ከእርሱ ምጻም ጥቂት እንዶደሄዶች ማሚፈሳት ዶም ቆመላት ከሦስት ቀን ሀደ እርሷ መልእክተኛ ላክ ያቺም አባ ገሪማ ከተባለ ከክቀዱስ ይስሐቅ ቹ ጠሁቃ ሰገደች ልጄ ሀይ ደህናነሽ አላት አባቴ ሠዐሀልኝ ብኋላ ቀዱስ ይስሐት ፅ ጉት ወደ እርሱ ሄዳ በበፀ ነቪከ ርበበበበ አቡነ ገሪማ ገሮድል ሮሆ ሠገ ሥ ሶ ቦኮ አርሱም ጦልሶ እግዚአብሔር ይቀር ይበልሽ ጣሪሽ ኣግዘዚአብሔርንና እናቱ ድንግል ማርያምን ኣስክዕፅለተ ሞትስ በፍጹም ሀሳብሽና በፍጸም ልቡናሽ ዙደጂ ያቺም ደም የሚፈሳት ሴተ ነክቡርና ልዑል ግዚአብሔር ወዳድ አባቴ ሆይ እንዳልከኝ ይሁንልኝ ኣለች ከዚህ በኋላ እግዚአብሔርን እያመሰገነች በልዕልታ ዝደቤቷ ሄደች ጸሎቱና በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ዛሬም ወትርም ለዘለዓለሙ አሜን ምፅራፍ ክዚህ በኋላ በሴላ ቀንም ይህቺ ሴት ወዶ ቀዱስ ስሐቅ የተጸለየበትን ፀበል ያጠምቃት ዘንድ ሄደች እግዚአብሔር ሳውም መገገበ ፀበሉን አንሥት አንኗ ኣምላክ በሚሆን በአብ በወልፉዱ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጠመቃትና ወፉ ቤት ትመለስ ዘንድ ሸኛት ከጥቂት ቀን በኋላ ፀንሳ ሦስት ልጆች መንታ ወለደች ቀዱስ ዖስሐቅንም በመዶራ ኣገር ለቀካህናት ሾሙት በዚያም በፈጣሪው ላይል አጋንንትን እያወጣ ታንን እያስነሳ ብዙ ድንቅ ተአምርን ፍዊቀርና በሰላም ለምፅን እያነፃ ሙ እያደሪገ በዚያ ዓሥር ዓመት «። የአቡነ ገሪሣ ተርኖል የታኅሣሥ ጨጨ ጫጫ መ ከፅሰታተም በአንድ ቀን ስንህ ይዞ ከነግህ እስከ ሦስት ዘራ አርባ ካራተ ትልሞችንሥ ዘራና ወዲያውኑ በቅሎ በዘጠኝ ሰዓት እሸት ሆነ ከዚያም ስንያ ተወልደ ለመሥዋዕፅተ መገበሪያ አደረገ በዓሥራ ሁለት ሐዱ ቅዳሴ ቀድሶ መሥዋዕት አሳረገ በማግስቱም በታላቀ ግንድ ላይ ስውድማ ሠርቶ ሦስት በሬዎችን ከግንዳ ላይ አውጥት ያንን ስንዷ አበራየው ያም ስንዴ ሰባ ሰድስት መስፈሪያ እንቀብ ሀነ ከዚያም ስንዴ ምንም ሣያስቀር ከ ገያንና ለምስኪናን መጸወተና ዋጋውንም የእግዚአብሔር ፍቀር አደረገው እላብስና ቆብ ጠምጠማሚያ ሣይቀር የገዛበተ ነገር የለም ከዕለታትም በአንድ ቀን መጽሐፍንና ቀለምን ነ ሚጽፍበትን ያክል ወስዶ እየጻፈ ሣለ ቅዱስ ይስሐቅ ሰርክ ጸሎት ሚደርስ ለጸሎት ተነሣ ያን ጊዜ ያንን መጽሐፍ በአንዲት ሰዓት ውስጥ ከነትርጓሜው መላእክት ፈው ጨረሱ ተርጎሚውም መንፈስ ቅዱስ ነውጡ የእግዚአብሔር መላእክትም ዘወተር ይላላኩታል መድኃኒታችን ኢየሱስ ነርስቶስም ዘወትር ከእርሱ ጋራ መላለሳል ዝናውም በዓለሙ ሁሉ ተሰማ ታመሙትንም በአልጋ ዕውራንን ሀንካሳንን አምጥተው ቀዱስ ይስሐቅ አግር በታች ያስቀምጧቸዋል በዚያን ጊዜ ሮ ፈጥነው ይፈወሳለ ፀ ሠፀልከመልካም ሆነትና ድምግባጉፉተ አድግ ይስ የማያሰኝ በደም ግባት እርሷን የሚመስላተ የሌለ አንዲት ልጅ ነበረች ብዙዎችም አጧት እርሷም እራሴን ሰመንግሥተ ሰማያት ሥርግ ሰጥቻለሁ ለሰማያዊ ሙሽራ ለክርስቶስ እራሴን አስጠብቁአለሁ ኃላፉ ጠፊ ከሚሆን ከምድር ሠውሽርነት የሰማዶይ ፖጋሽርነት ይሻላል ከሚያረጅ በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪሃ ገድል የታኅሣሥ ሀዛ መመሙመመው መመነት የማያረቻ የማያየልተ የማይጠፋ የሰማይ ጠበ ዐሰርነት ይሻላል አለች ከዘህ በኋላ ለዓሥራ ሁለት ዓ ህት በእንደዚህ ተቀምጣ ከቤተም ሣትወጣ በቀንና ገሌሊት በቤት ስትኖር ከፅለታት በአንድ ሴሊት ፊታን ትምዕርተ መስቀል ሣታማትብ እረስታ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ማለትም ዘንግታ ከቤቷ ስትወጣ ፊቱን ደስ በሚያሰኝ ወጣተ ተመስሎ በሰይጣን መጣባት የዲያብሎስ መልዕክተኛ አንተ አሣሣች ወደዚህ ማን አመጣህ አለችው ሯድ አርሱም ምንም ሣይናገር አንሥች ታላቀ ድንጋይ ላይ ወረወራት አራት ቀንም እንደሬሳ ሆና እህል ሣተበላ ውሀም ሳትጠጣ ሰነበተች ከዚህ በኋላ አእምሮዋን አጥታ አብዳ ልብሶቿን አውልቃ ጥላ እራቁቷን ሁና በየመቃብሩ አየዞረች እንደተወረወረ ጦርና እንደሚዳቆ ትበር ጀመር በወጣቶችም በሮ የሚቀድማት አልነበረም እንደዚህ ሆና እየተሰቃየች ሦስት ዓመት ቆየች የደምግባጉተ መልኳም ጠፋ ተበላሸ አንደሸረሪትም ቀጠነች አናም አግዚአብሔር ሰው የሚሆን የብፁዕና የቅዱስ አባ ስሐቀን ዜና ሰምታ ይኽውም የመደራ አባ ገሪማ ወደ ተባለ ቅዱስ ይስሐቅ ማደሪያ ገብታ ከአባ ገሪማ ፊት ወድቃ ሰገዶች አንቺ ሴት ምን ሆነሽ ነው አላት ለአንዲት ሴት ልጅ እስካረጀሁ ድረስ ሌላ ልጅ ኣልነበረኝም በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪማ ገድል የታገዘቋሥ ወፀ ሔጨመበመው ሓጫኤመሠ ዘመመጠመኤጀብፍመ እርሷንም ጋኔን ያሠቃያታል የማደርጋትም ግራ ገብቶኛል ስለራሴም እድግ አዝናለሁ ስታመምም ከመሬት የሚያስነሣኝ የለም ብሞትም የሚተብረኝ የለም ብላ በፊቱ ዩማ የመረረ እንባን አለቀሰች ስታለቅስ ባአያት ጊዜም እ ጻቁሱም ከበአርሳ ጋር አለቀሰና በአብ በወልድ በመንፈስ ነጉዳስ ፓታምፒያለሸ አላት እርሷም አዎን አምናለሁ ኣስቀድሞም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አምኙፔ የምኖር ነኝ ልጁም ክርስቶስን ተስፋ አለኝታ አድርጋ ተር ነበር እራሷንም ለመንግሥተ ሰማያት እና ለሰማያዊ ርስቶስ ሙሸራ አድርጋ አስጠብቃ ነበር የእግዚአብሔር ው ልባ ገሪማም የምትይው ነገር እውነት ነውን አላት ቁጌፓቻዬ አዎን አለችው አርሱም መልሶ ልጅሽ ወዴት ኣለች በአገርሽ ነውን ወይስ በእዚህ አለች አላት ፉኗ አርሷም መልሳ እቪህ ትመጣ ዘንድ አትችልም ኣርሷንስ ማምጣት የሚችል ማነው እንደብረት ያሉት መሣሪያዎችና ሠንሠለትም ቢሆን ሊይዛት አይችልም ምተሮጥም ጊዜ አርሷንዓ የሚቀድም የለም ፍጥነታቷም ዖገደሚበር ወፍና አንደሚሮጥ ሚዳቆ እንደ ዐይን ጥቅሻ ጥና ብር ብሳ ትጠፋለች አለችው እርሱም እስክጠራሽኸ ረስ ቆይኝ ጸላትና ያቺም ሴት ቆየችው እርሱም ቅዱስ ዖል ሓቀ ፈጥኖ ተነሥቶ አጁን ወደሰማይ ርግቶ ፊቱን ጋዶይምሥራቅ መልሶ ንጉጫና መድኃኒቴ ጌታዬ ኢየሱስ ርስቶስ ሆይ እኔ አገልጋይህ ኃጢአተኛና በደለኛ ይስሐቅ ጽጸሜ አለምንሃለሁ አቤቱ ጸሎቱቲንና ልመናዬን ስማ ልዳ አገር በሻሰተኛ ሆኖ በአልጋ ላይ ሣለ ኤንያንን ። ፌዴ ሯ ያ ክሩ ጋኔን ከእርሳ ተለይቶ በወጣ ጊሼዜ ያም ልድ ከብጸፅና ከቀዱስ አባ ገሪማ እግር ላይ ወደቀች ሞታም እሬሣ ሆነች እናቷም በአየች ጊዜ ሞተች ብላ የመረረ ልቀሶን አለቀሰች ቀዱስ ይስሐቀም አንቺ ሴት አተልቅሺ ልድሽ ታላቅ እንቅልፍን ተኝታለች አላትና ቅዱስ ይስሐቀም የዚያችን ልጅ እራሷን ይዞ ጣቢታ ሆይ ተነሺ አላተ ይቺም ልጅ ፈጥና ተነሣችና አይኖቿን ገልጣ ቀዱስ ይስሐቅን አየች እናቷንም አየቻት የመደራ አባ ገሪማ ከተባለ ከቀዱስ ይስሐቅ እግርም ላይ ወድቃ ሰግዳ ለአርሱ እራሷን አስገዛች ቀዱስ ይስሐቀም ለዚያ ለክፉ ሰይጣን አንተ ከወዴት ነህ አለው ከሌጌዎን የአጋንንት ሠራዊት ወገን ነኝ አለው ቀዱስ ይስሐቀም በምን ምክነንያት ያዝካት አለው የመልካም ሥራ ጠላት ሰይጣንም በቀንና በሌሊት እጌን ተሰድበኝ ነበር በዚህ ሥራዋ ያዝኳት ቅዱስ ይስሐቅም መልሶ አንተ የተረገምክ ርጉም ምንብላ ሠደበችህ እኔም ዘም ብዬ በየዋህነቲቴ ሳልፍ እርሳም ከቤ ፐ ስትወጣ ግግታኝ የመልካም ሥራ ጠላት አሣሣግትሹት የዳያብሉሎስ ወዳድ ብላ ሠደበችኝ ስለዚህ ይህችን መልከመልካም ልድ ዘኳት ለሰ ይኸውም አባ ገሪማ የተባለ ከተስዓቱ የዱሳገ አንዱ የሚሆን ቅዱስ ይስሐቅም አንተ የተረገምክ በይጣን እግዚአብሐር ዲያብሎስ አባትህ ወደአለበት ወዶገሐነመ እሳት ያውርድህ ጥርስ ማፋጨትና ለቀሶ ጨስሰማ ወጠዳለበት ያስገባህ አለው በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪማ ገርል የተሣበዳትና ያሠቃያት የነበረችውን ልድ በወልቷ በመንፈስ ተዱዳዱስ ስም አጠመቃተና ሂ ር ም በአብ እግዚአብ አገልጋይ ልጄ ሆይ ተነሥተሽ ወደ ኣገር ቢ አላት ያቺም ልጅ ለቅዱስ አባ ገሪማ ጠይ አገራ አገባ ዮዑ አይቻለኝም ክእናቲ ጋራ አዚሁ በአንተ ሳንለይ ንሞታለን ኣለችው የዚያች ልጅም እናት ልጄ የዳነትው ሎትህና በልመናህ ነው በቀንና በሌሊተ ምንጊዜም ኣስከምንሞች ድረስ ከአንተ አንለይም እርሱም መልቦ ጊታችን ኢየሱስ ክርስትስ ከእናንተ ጋራ ይሁን በሰላም ኣልጅሽ ጋራ ወደቤታችሁ ግቡ እስበ ፅለተሞታችሁ ኣእምላካችሁ እግዚአብሔርን አተርሱ በቅዱስና ከብፁዕፅ ስሐቅ አግር ላይ ወድቀው ሰግቶዶው ከእርሱ ተባርከው ሣቪዘአብሔርን እያመሰገኑት በዕልልታና በምስጋና ወደ ኣገራቸው ገቡ ያቺን ልጅ አስቀድሞ ሰይጣን ሚያሰቃያትና ቲያሣብዳት ዩና የዚያች አገር ሰዎች ሁሉ ይህን ተአምር አይተው ሰምተው እጅግ አደነቁ የመደራ አባ ገሪማ ለፍጥረት ሁሱ ርኅሩኅና ዋህ የሆነ የመደራ አባ ገሪማ የእግዚአብሔር በው ብፁፅና ቀዱስ ይስሐቀ በአምላኩ ኃይል ድንቅ ተአምራተን እአያዶረገ በትዕግስቱ ናትና በተጋድሎው ብዛት ኖረ ቅዱስ አባ ገሪሣ የደረገው ተአምርና ድንቅ ሥራ እያንዳንዯ ቢኣፍ መጽሐፉ ባልቻለውም ነበር ጸሉቱና በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አዬሄን በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪማ ገድል የየካፒት «ባህ ሪራ ማ ምፅራፍ የየካቲተ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈበ ነጹ ስም አምነን የእግዚአብሔር በው የሚሆን የብሁዕና ጉዱስ አባ ገሪማ የካቲት ዓሥራ ሰባት ቀን የሚነበበውን የገድሉን ጽናት ለመጻፍ እንጀምራለን ጸሎቱና በረከቱ ሁላችን ጋር ይሁን ዛሬም ዘወተርም ለዘለዓለሙ አሜን ከዕለታት በአንድ ቀን በመደራ ሆኖ ድንቀ ተአምራትን እያደረገ ሳለ በጸሎትና በስግደተም ተወስና ባለበት ጊዜ ሁለቱ ቅዱሳን ወደ አርሱ መጥተው ባመንፈሳዊ ሰላምታ እጅ ተነሣሱና ከእርሱ ጋራ የተነጋገሩ የሚጠቅም የእግዚአብሔርን ቃል አየተማማሩ ጣራቸውን እያስረዳቸው ወዶ አገራቸውም ከእነርሱ ጋር ጓሂድ ቨንድ እንዳይለያቸው ለመኑትና በዚያም ተቀምጠው ሓፅ ወደ ማደሪያው አስገብቶአቸው ጥቂት ቆዬዩኘኝ ኣላቸውና መብልንና መጠጥን ይበሉ ዘንድ ሰጣቸው ጾ እነርሱም በእግዚአብሔር እንብላ አሉት እርሱም ብሎ ከእነርሱ ጋር ተቀምጦ አብረው በሉ ግዘ አብሔርንም አመሰገኑና ወደ አገራቸው ሽኛችው ዱስ አባ ገሪማ ግን ክዚያ መብልና መጠጥ ምንም ልቀተመሰም ሠርክም በሆነ ጊዜ የቤተክርስቲያኑ ጠባቂ አነ ይስሐቅ ከወንድሞቹ መነኮሳት ጋራ ምሳ በልቶአል ቀዳሴ የሚቀድስ የለም ቅዳሴ ሊታጉል ነው ሲል ይህን ልሰማ ከቤተክርስቲያንም ዲያቆን አንዱ ቅዱስ ይስሐቅን ቀዳሴ ይቀድስ ዘንድ ጥሩት አለ በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪማ ገድል የየካቲት ሣ መ አ መ ር ከውም እነዚህ ቅዱሳን ከሄዱ በኋላ ተረኛው ቀዳሽ ለመቀደስ ስለአልተቻለው ቀዳሴ ለታጐል ስለሆነ ጉዳስ ይስሐቅን ጠርተው ና ቀድበ አሉት እርሱም መጥተ ጉላሴ ይቀድስ ጀመር መላእክትም ከሰማይ ወረዱለተ አብሱና ንዋየቅድሳቱም ከፅጣን ጋራ ወረደለት አንዶ ቤተክርስቲያኑም ሥርዓት ቀድሶ ሥርዓተ ተርባንም ተፈጹመ በኋላ በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ያለው ሕዝብ ሁሉ ወዴ ቤታቸው ገቡ ከምሳና በመጠጥ ጊዜ ከእርሱ ጋራ የነበሩ ሰዎች ወደአባ ጳንጠሌዎን ሄደው ይስሐቀ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን አፍርሶ ቅዳሴ ግብቶ ቁረበ አ። እነዚያም ሁለት ሰዎች አዎ ከእኛ ጋራ ሲበላ ሲጠጣ ነው ያረፈደው አባ ጳንጠሌዎንም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ትምላላችሁን አላቸው ሯሯ አዎ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዳስና ቅድስት በሆነች አስኬማህም እንምላለን አሉተ አባ ጳንጠሌዎንም ባሉ ማሉ አላቸውና ይምሉ ጀመር አባ ጳንጠሌዎንም ይህንን በሰማ ጊዜ ቅዱስ ይስሐቀ እውነት የበላ መሰለው ዚህ በኋላ አባ ጳንጠሴዎን አባ ገሪማ ወደተባለ ወደብፁፅና ቅዱስ ይስሐቅ ከአነተ ጋራ ብዙ ነገር ስላለኝ ኀጂ ሆይ እንገናኝ ብሎ ላክ መልፅዕክተኖችም ወደቀቅዱስ ስሐቅ ደርሰው በጉዳና እንገናኝ ይልሃል ብለው የአባ ኗንጠሌዎንን መልዕክት ነገሩት እሺ ይሁን አላቸውና በማግስቱም ቅዱስ ይስሐቅ ከብዙ ሕዝብ ጋር ተነሥቶ ሄደ ብዙ መነኮሳትም ተከትለውት ነበር ሲሄዱም ሁለቱ በመንገድ ተገናኝተው በሠንፈሳዊ ሰላምታ እድ ተነሳስተው ሁለቱም የሚጠቅም ነገርን ይነጋገሩ ጀመር በከበፀበ ህቪከ በበበበ ኹ መጩ። መቤታችን አፍ በጳድቃንና በሰማዕታት አፍ የተረገማችሁ ዙኑ ብሎ እነዚያን የወነጀሱትን ረገማችው ሰማያውያን እና ምድራውያን ሁሉ አሜን አሉ በዚህም ተስማምተው በመንፈሳዊት ሰላምታ እጅ ተነሳስተው ወደቤታቸው ተመለሱ ቅዱስ አባ ጳንጠሌዎንም ለብፁዕ አባ ገሪማ ተድስት ፀሉትህና ከፍያለች በረከትህ ከእኔ ጋራ ትሁን አለው አርሱም ዳግመኛ መልሶ ነቡር አባቴ ሆይ እኔም በጸሎትህ ተማፀንኩ አለው ፈቃዱን በሚፈጽሙ በቅዱሳን ላይ አድሮ ሺይልን የገለፀ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ተመልሰው ወደ ኣገራቸው ገቡ ኣኗሎቱና በረከቱ የረዳትነቱ ሀብት ከሁላችን ጋራ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪማ ገዮል ገ የ ተተተ ይይ ኖየየየመ መ ባባይ ይ ምፅራና ጸ የመጋቢት አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንረስ ትዱስ ስም አምነን የብፁፅና የቀዱስ የመደራ የአባ ገሪማን የገድሉን መጽሐፍ መጋቢተ ዓሥራ ሰባት ቀን የሚነበበውን አንጽፋለን ጸሎቱና በረከቱ ከእኛ ጋራ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን ከዕለታት በአንድ ቀን የእግዚአብሔርን ቃል ተቀምጦ እየጻፈ ሣለ በዓሥራ ሁለት ሰዓት የጸሎት ጊዜ ነበረው የጸሎት ጊዜው ሲደርስ ይጸልይ ዘንድ ተነሣና ፀሐይ እንድትቆም ቁሚ ብሎ ጠቀሳተ እርሷም አንድ ሰዓ ትጉ ያህል ሣትንቀሣቀስ ቆመት ጸሎቱንም በፈጸመ ጊዜ ፀሐይ ጠለቀች። ያን ጊዜም በቅዱሳን ላይ አድሮ ድንቀ ሥራውን ያሣየ አግዚአብሔርንም አመሰገነው ለአባ ገሪማ የማላላክና ወንጌሉን አና ዓሥራ ሁለት መስፈሪያ ቁናን የሚያክል ስንዴን የሚሸከምለት አንድ ወንድ አህያ ነበር ማካኤልና ገብኤል ያንን አህያ አየመሩ ተጭኖ ወደሜሄድበት ወደቀዱስ ቂርቆስ ዘወተርና በየአራት ወሩ ዓመት እስከ ዓመች በየሰባት ቀኑ እየተጫነ ይላላኔነ ነበር አንደዚህ እየተላላከ ዓሥራ ሰባተ ዓመት ኖረ ተጭኖም ባደረሰ ገዜ ሃያ አንጀራ ተሰጥቶት ይመግብ ነበር እንደ ዚህ ሲኖር የመደራ ብሁዕና ቅዱስ አባ ገሪማ ብዙ ሕሠፁማንን ይፈውስ አጋንንትንም ያወጣ የዕውራንንም ሠ ይን ያበራ አንካሶችን ያድናቸው በአምላኩ ኃይል ብዙ ተአምራትን ያደርግ ሃበር በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪማ ገድል የመጋቢት ዘ መ ሽ ብጠውጠጡን አንደዘዘህ ግብር ሸለ ማ መግ ጡቀ ያፖ ጳ ፉላቅ ሕማም ታመመ ቅዱስ ቂዊርቆስም ለአንድ ቴስ ተገልፆለት ተነሥተህ ወደዚህ አስገብተህ ይህንን አህያ ጉበረው አለው በነጋም ጊዜ ሞቶ አገኙተና መጋቢት ሃያ ሰባት ቀን በዚያ ቀበሩት የመደራ ቀዱስ አባ ገሪማም ያ ኣህያ እንደሞተ ሰምቶ ታላቅ ኀዘን አዘነ ከዕለታት በአንድ ቀንም ከዛፍ ጥላ ስር ተቀምጦ ሣለ የተቀደሰ ምራቲን በታላቅ ደንጋይ ላይ ተፋ ያም ምራቅ የሕይወተ ውሀን ሆነ ብዙ ድውያንና ፅውራን አንካሣን ጐባጦችና በሽተኞች ወር አየጠበቀ የሚነሣባቸው ክዚያ የሕይወት ውሀ ሲቀቡ ፈጥነው ይፈወሱ ጀመር በኢትዮጵያ አገር ሁሉ ዝናው በተሰማ ጊዜ ሕሙማንና ድውያን ሀንካሣን ሁሉ በሽታቸው በመደራ በአባ ገሪማ ጸኗሎት ይፈወሱ ዘንድ ተሰብስበው መጡ ጸሎቱና በረከቱ ከሁላችን ጋራ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን ቃመ ዳዶ ይ ዲማ መዲዶይቆ ዱዳ ደ ዲዶ ም ይ ዳን ይዶ የዱ ዲዳ ጸዉዖ ይ ዱዱ ይይ ትዱዉጣ ዉል ዲዉቻ ዩቅ ዲያ ነይ ው ጫመዳ ዳይ ም ምይ ም ፈም ሬልሬም ል ር ጮሕሎምሥቴ ፍቲ ሲን ክንው ን ሆጭ ዣሇ ይግ ንል ሪዣጭ አ ሇው ያ ሦፍ ማሌ ብሉልን ያዥ ሎ« እ ተንትን ኦድ ነንን ይኬይኬኔትትሎቱ ሦ ቅ ቁለ ንያትን ሦ አንሳት ጊ ኣኔ ምዕራፍ ያ የሚያዝያ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ክዱስ ሳም አምነን ማያዝያ ዓሥራ ሰባት ቀን ሚነበበውን የብሁፁፅ የቀዱስ አባ ገሪማን የትፅግስቱን ዛናተና ገድሉን እንጽፋለን ኣኗሉቱና በረከቱ የረዳትነቱ ሀብት ክሁላችን ጋራ ይሁን ቫሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ ኣሜን በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪማ ገድል ማየዝየ በዐ መሙ መ ከዕለታት በአንድ ቀን አባ ገሪማ በጐዳና ሲያልፍ ብዙ ሰዎች በሰንበተ ክርስቲያን ሲያርሱ አየና እናንተ የተረገማችሁ ይህች ሰንበተ ነርስቲያን ታላቀ ናተና ለምን ኣንደዚህ ታደርጋላችሁ አላቸው እነርሱም ለመናገር የማይገባቸውን ታላቅ ስድብ ሰደቡትና ተባብረው በኃይል ገረፉት እርሱም በአገራችሁ ስንዴ አይብዋል ዘርታችሁም ኒክእርሱ አትመገቡ ምግባትሁ ሣርና የእንጨት ጥሬ ይሁን ልብሣችሁም የእንጨት ተቀርፍተትተ ልጥ ይሁን ቤተክርስቲያናችሁም ተሠርቶ አይፈጸም ሴት ልጆቻችሁም በድንግልና ሳሱ እየታጨጡጨ አያግቡ የምትማረኩበተ ሳደታችሁም ሰንበተ ክርስቲያንንም እንደሻራችሁ በሰንበተ ይሁን እንደዚሁ ለዘለዓለሙ ለልጅልድ አይሻር ቦ ነገራችሁ ተጀምሮ አይለቅ ፀሐይ ሣይጠልቀ ባሰንበተ ክርስቲያን እህል አትቅመሱ መሥዋዕታችሁ እንደክፉ ሰው ተቀባይነት አይኑረው መሥዋዕታችሁም ኣእንደሮም መሥዋፅት ይሁን ይህንንም ብሱ ውሀ አንሥቶ ታጥቦ በአገራቸው ረጨ ጌታችን በወንጌል የእግራችሁን ትቢያ እንዳይከተላችሁ አራግፉ እንዳለ በዚያን ዘመንም ንጉሥ ገብረመስቀል ድንቅ ድንቅ ተአምራትን ንደሜሚያደርግ የአባ ገሪማን ደግነቱን ሙታንንም ንደማሜያስነሣ ድውያንንም አንደሚፈውስ የዕፅውራንንም ዐ ይን እንደሚያበራ ሀንካሶችንም እንደሚያስኬድ አጋንንትን አንደሚያስወጣ ለምፃሞችን እንደሚያነፃ ደንቆሮዎች አንደሚሟሰሙ በሐዋርያት ሥራ እንደተጻፈ ከልብሳቸው ጫፍና ከመሀረባቸው ጫፍ እየቆረጡ በሕሙማን ላይ አስቀምጠው ይፈውሣሉ እንደተባለ የእግዚአብሔር ሰው ይህ ጻድቅ በእነርሱ ላይ እድን ጭኖ በጸለየ ጊዜ ሁሉም ፈጥነው እንደሚድኑ እንደዚሁ አባ ገሪማ የሚያደርገው ድንቀ ሥራ ከእነርሱ አያንስም። ዩ ከዕለታት በአንድ ቀን ግንቦች ዓሥራ ሰባት አባ ገሪማ ከተራራው እራስ ጠደ መካከል ወረድ ብሎ በመስቀል ምልክት ባረከው በዚያን ጊዜ የሕይወት ውሀ ከጭንጫ ድንጋይ ላይ ፈለቀ በቀናች ሃይማኖት ሆኖ ከዚህ ውሀ ሳሚቀባ ሁሉ ፈውስ ይሁንለት አለ ዳግመኛም በዚያን ዘመነ ንጉሥ ገብረ መስቀል ያነፃቸው አብያተ ክርስቲያናትን አባ ገሪማ በዚያ አያለ ይቀድስ ዘንድ ወደ እርሱ ላከ በመስቀል ምልክትም ባርኮ በዚያ በቤተክርስቲያኑ አካባቢ ውሀ አፈለቀ ቀዱስ አባ ገሪማም እየጸፈ ሣለ ብዕሩ ከእጁ ወድቆ ወዲያውኑ በቀለ ያዩትም ሁሉ እጅግ አድንቀው ፈቃዱን በሚፈጽሙ ቅድሳን ላይ አድሮ ድንቀ ሥራን የሚሠራ ግዘአብሔርን አመሰገኑ ብሁፅ አባ ገሪማ ያደረገውን ድንቅ ሥራ ለንጉጮም ነገሩተ ኮ ንጉሥም ተንበርክኮ ሰገደለት ያቺም አገር ስሟ ልስተሬት ይባላል ውንቀቅቀ ሥራ የሠራባት ያቺን ቦታ ዓ ሥራት አድርጐ ሰጠው ለአባ ገሪማ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ጊበትንና ከእርሷ አካባቢ ያሉ ሰባቱ አገሮችን ዓ ሥራት አድርጐ ሠጠው አባ ገሪማም ከዕለታት በአንድ ቀን ከአባ ይምዒዔታ ጋራ በመንገድ ሲያልፍ ትልቅ ድንጋይ በእነርሱ ላይ ወረወሩባቸው አባ ገሪማም ፈጥና በመስቀል በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ የአቡነ ገሪማ ገድል የግንቦት ማጃ አ ሥ ። እ»ህል መታጣት አይደርስበትም የገድልህን መጽሐፍ ሃጻኋጻፈውን ያጻፈውን ቃሉንም የሰማውን ከሚያስጨንቅ ሕማያምና ስቃይ ሁሉ ፈጽጫ አድነዋለሁ መባዓንና ዕጣንን መብራትን ዘይትን የሰጠ እሄ ወደመንግሥተ ሰማያተ አስገባልሃለሁ መጨጨሙ በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ አቡንነ ገሪማ ገዮል ሯ ንጉሥም በሆን ለቤተነአርስቲያንህ መጋረጃ ቢሰጥ እዬ በመንግሥተ ሰማያት አከብረዋለሁ ጠላትን ድል የሚያደርግበት አጋን አሰጠዋለሁ በ ሥትትም ከሕዝቡና ከመኳንንቱ ጋር በሰላም እንዲኖር ሰላምን እሰጠዋለሁ ሂኗሁዮሁት አቡነ ገሪማም ለመድኃኒታችን ይህን ሁሉ ቃል ዳን የሰጠኽኝ በቸርነትህ ነው እንጂ በሥራዬ አይደለም መታሰቢያዬን ያደረገውን ገድሴን የጸፈውን በጸሎቴ የተማፀነውን እስከ ስንት ትውልድ ትምርልኛለህ አለው መድኃኒታችንም መልሶ እስከ ዓሥራ ሁለት ትውልድ ኣምርልሃለሁ አሰው መድኃኳዓለምም ለአባ ገሪማ መልሶ ዓሥራ ሁለቱን ትውልድ ክብር ለእርሱ ዕጥፍ ኣደርግለታለሁ ሄ ክዚህም የበለጠውን ሴላ የምስራች እነግርሃለሁ ትሠወራለህ እንጂ ሞተ ወዶአንተ አይቀርብም መድኃኒታችንም ይህንን ቃል ኪዳን ሰጥቶት በታላቀ ምስጋና ወደሰማይ ዐረገ ቅዱስ አባ ገሪማም ታላቅ ደስታን ደጻስ ተሰኘ በነጋም ጊዜ ለወንድምቹ መነኮሳት ወንድሞቼ ንዱሳን ሆይ ደህና ሁት ከዛሬ ወዲህ በሥ አታገኙኝም አላቸው ቅዱሳኑም ከጻድቁ አባ ገሪማ ይህን ባሰሙ ጊዜ ላቸውም ወንድሞች የመረረ ለቅሶን አለቀሱ እነርሱም ጸላማን ትተወናለህ አሉት ቅዱስ አባ ገሪማም አኔ ጠደፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ እሄዳለሁ አና ንተን ግን ለእግዚአብሔር አዶራ ሠጥቻችኋለሁ ያዘዝኳችሁን ሁሉ አውቃችሁ በየጊዜውና በየሰዓቱ አድርጉ ብፁዕና ቅዱስ አባ ገሪማ ይህንን ብሎ ከአነርሱ ተሠወረ ዳግመኛም አላዩትም ሰኔ ዓሥራ ሰባት ቀን ገድሉን ፈጽሞ ተሠወረ ጸሎቱና በረከቱ ከሁላችን ጋራ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን በበፀ ህሃቪከ ገፍርበበፀ ሦሞምሞጭቸናጭጭናጭፍጭቸፍውጭ ውና ማጭ ተአምር ለ ሰኔ ዓሥራ ሰባት ቀን የሚነበብ የመያራ የብፁዕና የትዱስ የአባ ገሪማ ተአምር ይህ ነው ኣኗሉቱና በረክቱ ከእኛ ገራ ይ ሁን ዘሯምሥ ዘጠትርም ለዘለዓለሙ አሜን ር መነኮሳትም አባ ገሪማ ከእነሱ በተሠወረ ጊዜ ኣንደዶ አባ ሲናዳ የለውን የሠራላቸውን ሃተቀደዶሰችውን ሥርዓ ትጉ አሰበቡና አኣዘኑ በዚያም ቦታ ከመነኮሳት ተመርጠው ርቀድሳሱ እንድ አለማዊ አይቀድስም ከእነርሱ ተለይቶ ስለተሠወረም እጅግ አለቀሱ የመነኮሳተ ቁጥራቸው ስድስተ ሺህ ይሆናል ከእነሱም መካከል ስለ አባ ገሪማ ፍቀር ካቅንትዱሳን መላእክት ጋር እግዚአብሔር የቀድሳት ቦታችን ወደፊት እንዶደምትፈርስ ዓለማዊ እንደሚቀድስባት ኣግዚአብሔር ገልጦልኛል በዚያም ጠማሞችና ከሀዲዎች ኣመጸኞች ከነዳያንና ከምስኪናን ኣናት አባት ከሞቱባቸው ገንዘብ የሚነጥቁና የሚቀሙ በዚያ ይኖሩባታል ለእነርሱም ያቸዋል ን ን ከእንግዲህ አምላክን በወለደች በሁለት ወገን ሩንግል በምትሆን በቅድስት ድንግል እመቤታችን ኣማላጅነትና በሚካኤልና በገብርኤል አማላጅነት በልሎቱና በልመናው አጋንንትን አጥፍቶ በረከትን አውርዶ ሕይወትን በሚያሰጠን በአባታችን ገሪማ አማላጅነት በሁላቸው በባቅዱሳንናዑ በሰማዕታት አማላጅነት ይቅር ይለን ዘንድ ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንለምነው አባታችን ገሪማን ለመረጠና እንዶ ዮሐንስና ኣንደ ኤርምያስ በእናቱ ማሕፀን ለቀደሰው ለአብ ምስጋና ይገባል የዲያብሎስ ሠራዊት የሚሀኑ ርኩሳን መናፍስትን ድል አድርገው ያጠፉ እንዶ ሐዋርያቶቹ ለብፁዕና ለቅዱስ አባ ገሪማ ሥልጣኑን ለሰጠው ለወልድ ስግደት ይገባል አባ ገሪማን መንግሥተ ሰማያት ለአወረሰ ለመንፈስ ቅድስም ምስጋና ይገባል ይኽውም አንድ አምላክ ነው ኣሎቱና በረከቱ ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ ይደረግልን የአባታችን የአቡነ ገሪማ ገድል ተፈጸኗመ በሳላም ለአስፈጸጺመን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ምሎ ሆነ የና ሆላ ሆላ ሆሻ ሁላ ሆነ ወኀ ምነ ጋጋሥሥጋ።